ዓለም አቀፍ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ እንዲዳኙ የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች። ከዚህ ቀደም የሴቶች የአፍሪካ እና...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከማላዊ እና ግብፅ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዋልያዎቹ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በኢሲኤ አዳራሽ አከናውኗል ። መርሀግብሩ ምልዐተ ጉባዔው መሟላቱ ከተረጋገጠ በኋላ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት...
"የየትኛውም ስታዲየም ግንባታና ባለቤትነት የፌዴራልና የክልል መንግስታት እንጂ እኔን አይመለከተኝም" ሲል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን እንደተናገሩት "...
"የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ የምንጠይቀው በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያስመዘገብነው ውጤት አመርቂ ባለመሆኑና የሜዳ አድቫንቴጃችንን ባለ መጠቀማችን ነው" አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች...
ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ የመልስ ጨዋታ ያለባቸው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አባላት ነገ ወደ አክራ ይጓዛለሉ። የቡድኑ አሰልጣኝ ፍሬው...
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ አቤል ያለው ከዋሊያዎቹ ስብስብ ውስጥ ያልተካተተው በጉዳት መሆኑ ተነገረ። ተጨዋቹ ተመርጠው ለወዳጅነት ጨዋታ ዝግጁ ከሆኑት 23 ተጨዋቾችም ይሁን ከተቀነሱት 6...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር አስቸኳይ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና የአንደኛው ዙር ግምገማ በዛሬው ዕለት በኢንተር ለግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል ። በጉባኤው በዋነኝነት አጀንዳ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident