ጠቅላላ ጉባዔ

20 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ በቀረቡለት አቤቱታዎች ዙርያ ውሳኔ አስተላለፈ

በመጪው ነሐሴ 22 በጎንደር ከተማ ለሚከናወነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በግንቦት ሰባቱ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የተሰየመው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ በፌዴሬሽኑ የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ጥሶ መግለጫ ሰጠ….

👉" ከጠቅላላ ጉባኤው አባላት ውጪ በሌላ ወገን መፍትሄ ለማምጣት የሚሯሯጡ ካሉ አይሆንም ሀገር የሚያስቀጣ ድርጊት ነው"" መቶአለቃ ፈቃደ ማሞ /የሊግ ኩባንያው ፕሬዝዳንት/ ከጠቅላላ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የምርጫው ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ስራውን ጀመረ

👉...እስከ ነሀሴ 6 በስራ ላይ ይሆናል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ከዛሬ ረቡዕ ጀምሮ ስራውን እንደሚጀምር ይጠበቃል። በፌዴሬሽኑ የህግ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር አስቸኳይ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና የአንደኛው ዙር ግምገማ በዛሬው ዕለት በኢንተር ለግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል ። በጉባኤው በዋነኝነት አጀንዳ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ለሁለት ቀናት በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዶ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ለሁለት ቀናት በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዶ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በዕለቱ በጉባኤው የተነሱትን አጠቃላይ ሁነቶች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። በትላትናው ዕለት ጅማሮዉን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሸን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሲምፖዚየም በአሁኑ ሰዓት በአርባምንጭ ኃይሌ ሪዞርት እየተካሄደ ይገኛል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሸሰን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሲምፖዚየም በአሁኑ ሰዓት በአርባምንጭ ኃይሌ ሪዞርት እየተካሄደ ይገኛል። መርሐ ግብሩም በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 23ና24 እንደሚካሄድ ታዉቋል !!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህዳር 25 እና 26/2014 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ ሊያካሄድ የነበረው 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል። በያዝነው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ከሃዋሳ ወደ አዲስ አበባ ተዛወረ….

  የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ እየተካሄደ ሲሆን የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ የኢትዮጲያ  የቱሪስት ከተማ ተብላ በምትጠራው በሃዋሳ ከተማ...