መነሻ ገጽ ዜናዎች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 23ና24 እንደሚካሄድ ታዉቋል !!
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 23ና24 እንደሚካሄድ ታዉቋል !!

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህዳር 25 እና 26/2014 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ ሊያካሄድ የነበረው 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል።

በያዝነው አመት ህዳር 24 እና 25 ሊደረግ ታስቦ የነበረዉ 13ተኛዉ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤም በቀጣዩ ወር ታህሳስ 23 እና 24 በአርባምንጭ ከተማ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባከናወነው  የ1ኛ ሊግ እጣ ማውጣት  ስነስርዓት ላይ አስታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...