መነሻ ገጽ አፍሪካ ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚዳኙ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች
አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚዳኙ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች

አጋራ
አጋራ

ዓለም አቀፍ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ እንዲዳኙ የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች።

ከዚህ ቀደም የሴቶች የአፍሪካ እና የዓለም ዋንጫን ጨምሮ በበርካታ ውድድሮች ላይ ተመርጣ በብቃት ስታጫውት የቆየችው ዓለም አቀፍ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ካፍ ይፋ ባደረገው ዝርዝር በሞሮኮ አስተናጋጅነት ከሰኔ 25 ጀምሮ በሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ በመሐል ዳኝነት ከተመረጡ 16 ዳኞች መካከል አንዷ መሆን ችላለች።

ካፍ 16 ዋና እና 16 ረዳት ዳኞችን የመረጠ ሲሆን ለቪኤአር ዳኝነት ደግሞ 8 ዳኞችን መመደቡን አስታውቋል። የካፍ የዳኝነት ዳይሬክተር ኤዲ ማይሌት ከውድድሩ አምስት ቀን ቀደም ብሎ የሚሰጥ የቅድመ ዝግጅት ኮርስ እንዳዘጋጀም ገልፀዋል ።

©EFF

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...