መነሻ ገጽ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከማላዊ እና ግብፅ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዋልያዎቹ ግንቦት 25 እና 29 ከማላዊ እና ግብፅ ብሔራዊ ቡድኖች ጋር የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የምደብ ማጣርያ ጨዋታ በማላዊ ዋና ከተማ ሊሎንግዌ በሚገኘው ቢንጉ ስታዲየም የሚያከናውኑ ሲሆን ለዚህም ዝግጅት እንዲረዳ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።

ቡድኑ ዝግጅቱን ግንቦት 16 የሚጀምር ሲሆን ጥሪ የቀረበላቸው ተጫዋቾች በእለቱ በጁፒተር ሆቴል ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ተላልፏል።

የተጠሩ ተጫዋቾች ዝርዝር

ግብ ጠባቂዎች

ፋሲል ገብረሚካኤል (ባህር ዳር ከተማ)
በረከት አማረ (ኢትዮጵያ ቡና)
ዳግም ተፈራ (ሀዋሰ ኣከተማ)
ሰዒድ ሀብታሙ (ወልቂጤ ከተማ)

ተከላካዮች

አስራት ቱንጆ (ኢትዮጵያ ቡና)
ረመዳን የሱፍ (ወልቂጤ ከተማ)
ሄኖክ አዱኛ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሱሌይማን ሀሚድ (ቅዱእ ጊዮርጊስ)
ብርሀኑ በቀለ (ሀዲያ ሆሳዕና)
ምኞት ደበበ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ያሬድ ባዬ (ፋሲል ከነማ)
ጊት ጋትኩት (ሲዳማ ቡና)
ሚልዮን ሰለሞን (አዳማ ከተማ)

አማካዮች

አማኑኤል ዮሐንስ (ኢትዮጵያ ቡና)
ጋቶች ፓኖም (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)
በዛብህ መለዮ (ፋሲል ከነማ)
መስዑድ መሐመድ (ጅማ አባ ጅፋር)
ቢኒያም በላይ (መከላከያ)
ወንድማገኝ ኃይሉ (ሀዋሳ ከተማ)
ሽመልስ በቀለ (ኤል ጎውና/ግብፅ)

አጥቂዎች

አማኑኤል ገብረሚካኤል (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ቸርነት ጉግሳ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ዳዋ ሆቴሳ (አዳማ ከተማ)
በረከት ደስታ (ፋሲል ከነማ)
አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)
ይገዙ ቦጋለ (ሲዳማ ቡና)
ሀብታሙ ታደሰ (ሀዲያ ሆሳዕና)

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...