ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ሸገር ከተማዜናዎች

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከሸገር ከተማ ጋር ተለያዩ

ከተጫዋቾቹ ጋር ሰጣገባ ውስጥ የገቡት አሰልጣኝ በቦርድ ውሳኔ መለያየት ችለዋል። በላይሰንስ ውስንነት የተነሳ ከከፍተኛ ሊጉ ያሳደገውን አሰልጣኝ በሽር አቦደላን ተክተው በፕሪምየር ሊጉ ያለፉትን...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ሊለያይ ነው

ደካማ የ19 ሳምንት ጉዞን ያደረገው ወልዋሎ አራት ተጫዋቾችን ሊለቅ ነው። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ (መንቾ) የሚመሩት እና በክረምቱ ከፍተኛ የዝውውር ወጪን ያወጡት ወልዋሎዎች በሁለተኛው...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል ከተጫዋቹ ጋር ሲለያይ የመስመር አጥቂው ለመለያየት ጥያቄ አቀረበ

የመሐል ተከላካዩ ከመቻል ጋር ተለያየ። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ከአንደኛው ዙር የሊግ ውድድር በሁለተኛው ተጠናክሮ እንደሚጠነክር የሚጠበቅ ሲሆን አሁን ባገኘሁት መረጃ ከመሐል...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

የአጥቂ ስፍራ እጥረት የሚታይባቸው አፄዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የብሔራዊ ቡድን ጉዞ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በረዳት አሰልጣኙ አምሳሉ እስመለአለም እየተመራ የሚገኘው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ19ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ጊት ጋትኩት (መቐለ 70 እንደርታ): ክለቡ ከ ነገሌ አርሲ ጋር ባደረገው የ19ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 82 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ18ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. አሳምነው ገብረወልድ (ኢትዮ ኤሌትሪክ ) /ረዳት አሰልጣኝ : ክለባቸው ከ ሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ18ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 89...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዶክተር ሃዬለየሱስ ባዘዘው ከብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ክስ ነጻ ወጣ…

ሰበር ዜና ...... የኢትዮጵያ እግርኮስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ አርቢትር ዶክተር ሃይለየሱስ ባዘዘው ላይ የዳኞች ኮሚቴ ያቀረበውን ክስ ውድቅ አደረገ። ባለፉት አራት ወራት በክስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ17ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ስንታየሁ ወለጬ (ምድረ ገነት ሽረ) : ክለቡ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ17ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 78 ኛ ደቂቃ...