መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ሊለያይ ነው
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ሊለያይ ነው

አጋራ
አጋራ

ደካማ የ19 ሳምንት ጉዞን ያደረገው ወልዋሎ አራት ተጫዋቾችን ሊለቅ ነው።

በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ (መንቾ) የሚመሩት እና በክረምቱ ከፍተኛ የዝውውር ወጪን ያወጡት ወልዋሎዎች በሁለተኛው ዙር ካሉበት ወራጅ ቀጠና ለመውጣት አዳዲስ ተጫዋቾች የማስፈረም ዕቅድ እንዳላቸው የሰማሁ ሲሆን አራት ተጫዋቾች ግን ክለቡን እንዲለቁ አመራሩ በግልፅ ማሳወቁን ሰምቻለሁ።

የቀድሞው ደቡብ ፓሊስ ፣ ንግድ ባንክ እና ኤሌክትሪክ የመሐል ተከላካይ ጌቱ ባፋ ፣ ከሻሸመኔ ፣ ወልዋሎን የተቀላቀለው ተከላካዩ ወጋየሁ ቡርቃ ፣ የቀድሞው የደደቢት እና ሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ ስንታየሁ ሳልልች (ሲንባ) እና በወላይታ ድቻ እና አርባምንጭ ከተማ የምናውቀው አጥቂው ፍቃዱ መኮንን ስለመሆናቸው ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...