By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከሸገር ከተማ ጋር ተለያዩ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሸገር ከተማ

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከሸገር ከተማ ጋር ተለያዩ

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 3 weeks ago
Share
SHARE

ከተጫዋቾቹ ጋር ሰጣገባ ውስጥ የገቡት አሰልጣኝ በቦርድ ውሳኔ መለያየት ችለዋል።

በላይሰንስ ውስንነት የተነሳ ከከፍተኛ ሊጉ ያሳደገውን አሰልጣኝ በሽር አቦደላን ተክተው በፕሪምየር ሊጉ ያለፉትን አስራ ዘጠኝ የሊግ ጨዋታዎች ሸገር ከተማን በፕሪምየር ሊጉ የመሩት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በተደጋጋሚ ከተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ በኋላ በመጨረሻም ከቡድኑ ተጫዋቾች ጋር በሚገቡት ሰጣ ገባ የተነሳ በመጨረሻም ከክለቡ አሰልጣኝነት ተለያይተዋል።

የዛሬ አርባ አመት በኢትዮጵያ እግር ኳስ አሰልጣኝነት ብቅ ያሉት እና በቀድሞው አጠራሩ ባንኮች የአሁኑ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ መቻል ፣ ሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ ፣ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልዋሎን እንዲሁም የኢትዮጵያ የሴት እና የወንድ ብሔራዊ ቡድንን ያሰለጠኑት አሰልጣኙ ሸገርን ይዘው ዘጠኝ አቻ አራት ድል እና ስድስት ሽንፈትን በማስመዝገብ በደረጃ ሰንጠረዡ በ21 ነጥብ 15ኛ ደረጃ ላይ ካስቀመጡት በኋላ የክለቡ ቦርድ አሰልጣኙን አሰናብቻለሁ ብሏል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ሊለያይ ነው
Next Article አጥቂው የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ለመሆን ከጫፍ ደርሷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግዜናዎች

የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

hatricksport team By hatricksport team 6 years ago
” ወደ አፍሪካ ዋንጫዉ የመጣነዉ ለተሳትፎ ሳይሆን ወደ ቀጣዩ ዙር ለመሻገር ነዉ።” አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ
ወልዋሎ አዲግራት አዲስ አሰልጣኝ ሾማል
መቐለ 70 እንደርታ ጌታቸው ዳዊትን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጠረ !
ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?