By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ዶክተር ሃዬለየሱስ ባዘዘው ከብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ክስ ነጻ ወጣ…
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችሰበር ዜናየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር

ዶክተር ሃዬለየሱስ ባዘዘው ከብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ክስ ነጻ ወጣ…

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 month ago
Share
SHARE

ሰበር ዜና ……

የኢትዮጵያ እግርኮስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ አርቢትር ዶክተር ሃይለየሱስ ባዘዘው ላይ የዳኞች ኮሚቴ ያቀረበውን ክስ ውድቅ አደረገ።

ባለፉት አራት ወራት በክስ ሂደት ሲታይ የቆየው አርቢትሩ ከቀረበበት ከእውነት የራቀ ክስ ነጻ ነህ ብሎታል
ዛሬ ይፋ በሆነ መረጃ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ዳኞች ኮሚቴ ያቀረበው ክስ ተቀባይነት የሌለውና በማስረጃ ያልተደገፈ መሆኑን በመግለጽ የባለሙያዎች ህገመንግስታዊ ሃሳብን የመግለጽ መብትን ማክበር እንዳለባቸው አሳስቧል። የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ከሳሽም ሆነ ምስክር መሀን እንደማይችልም በመግለጽ ዶክተር ሃይለየሱስን ነጻ በማድረግ ዘግይቶሞ ቢሆን የፍትህ ምላሽ ሰጥቷል።

የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን ተከትሎ አርቢትሩን ጨዋታ ላይ የመመደብ መብቱ እንዲከበር ጽ/ቤቱ መመሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ባለፉት አራት ወራት ከምደባ የታገደው ዶክተር ሃይለየሱስ ከካፍ የጨዋታ ምደባ እንዲታገድ በዲፓርትመንቱ የተሰራው አላሴፈላጊ ተግባር ዳግም በሀገር ወስጥ ውድድር ላይ
እንዳይፈጸም የጽ/ቤቱ ክትትል ወሳኝነት እንዳለው ይታመናል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article የ17ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Next Article የ18ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ባለቀለሟ፣ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ዛሬም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከእጃችሁ ትደርሳለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?

hatricksport team By hatricksport team 8 years ago
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞ ከእናንተ ጋር ልትገናኝ ስራዋን አጠናቃለች
ጅማ አባ ጅፋር ከሄኖክ ገምቴሳ ጋር ተለያየ
ወልቂጤ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
​ፍሬው ሰለሞን ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል፡፡
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?