በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ከተደረገላቸው መካከል በቡሔራዊ ቡድን ትልቅ ልምድን ማከባት ከቻሉት ውስጥ አንዱ የሆነው የመስመር ተጫዋቹ አህመድ ረሺድ (ሽሪላው ) በዛሬው ዕለት...
ሰበታ ከተማን ሊይዝ ነው ተብሎ በከፍተኛ ሁኔታ ሲወራበት የነበረው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ መሆኑ ተረጋግጧል:: አሰልጣኙ በትላንትናው ዕለት ፌዴሬሽን ጽ/ቤት...
የአምስቱ የኮቪድ 19 ተጠቂ ተጨዋቾች ውጤት ዛሬ ይታወቃል... *... ዋሊያዎቹ ተደናግጠዋል..... የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሰጠው ማሳሰቢያ ከነበሩበት ሆሊዴይ ሆቴል ወጥተው ዋሊያዎቹ ወዳሉበት ካፍ...
የዲ ኤስ ቲቪው የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ 22.5 ሚሊዮን ዶላር ወይስ 68 ሚሊዮን ዶላር “22.5 ሚሊዮን ዶላር እንጂ 68 ሚሊዮን ዶላር ነው የሚለው ስህተት...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሁን ላይ ለድሬዳዋ ከተማ ለመጫወት ቢችልም ከዛ በፊት በነበረው የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ላሳደገው ክለብ ቅ/ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ኢትዮጵያ ቡናና...
በኮቪድ 19 የተያዙት 5 ተጨዋቾች በድጋሚ ሳይመረመሩ ቀሩ *...ካሉበት ሆሊዴይ ሆቴል እንዲወጡ ታዟል... የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አምስቱ ተጨዋቾችን የድጋሚ ምርመራ አድርጎ ነጻ...
የዛሬ ወር ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ አቻውን የሚገጥመው የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ትናንት ምሽት በኒያሚ በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ከዕረፍት በኋላ በተቆጠሩ ሁለት ግቦች የቻድ...
......ሃትሪክ...ሃትሪክ....ሀትሪክ.... በአንድ ቀን ማድረግ የማይቻለው የድርጊት ጉዟችን ቀጥሏል.... በነገው ጋዜጣችን.... *...ከዋሊያዎቹ ውጪ የሆነው ፈቱዲን ጀማል ለምን አልተመረጥኩም ሲል ይሞግታል... *...ጋዲሳ መብራቴ የቅዱስ ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident