በአዲስ አበባ ስታዲየም 36 ግጥሚያዎች፡- - የፌዴሬሽኑን ደንብ የጣሰው ኮሚሽነር - ተሳዳቢዎቹ ደጋፊዎች - የአርቢትሮቹ ደካማ አቋም - የወልቂጤዎቹ ሮሮ - የግብ ቀበኞቹ...
በሐረር ህፃናት ማሳደጊያ ነው ያደገው፤ ከልጅነት ዕድሜው አንስቶም እዛ በሚገኘው የእግር ኳስ ሜዳ ላይም ነው ኳሱን በማንከባለል ጀምሮ ዛሬ ላይ የሀገሪቱ ጠንካራ ለሆነው...
ክፍል -2 በይስሐቅ በላይ በሸገር ደርቢ ሀትሪክ በመስራት የብዙዎች ትኩረትና መነጋገሪያ የሆነው የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር ከሀትሪክ ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ...
የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለትግራይ ክልል ክለቦች ተጨዋቾች የሰጠው የዝውውር ቀነ ገደብ ሊጠናቅቅ ሰአታት በቀረበት በአሁኑ ወቅት የመቀለ 70 እንደርታው ያሬድ ከበደ...
"እግር ኳስ በደከምኩት ልክ ከፍሎኛል ብዬ አላምንም" "በተጨዋቾች ዝውውር የሚገርመኝ የጨዋታ ዘመናቸውን ከአንድ አሰልጣኝ ጋር የሚጨርሱ ተጨዋቾች ብዙ መሆናቸው ነው" ሚሊዮን ጉግሳ/ሚሊሺያ/...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረጡትን 8 ተጨዋቾችን በማካተት በአጠቃላይ 28 ተጨዋቾች በጅማ ሃኒላንድ ሆቴል በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን ለ3 ቀን...
ክፍል አንድ በይስሐቅ በላይ ተጠባቂው የሸገር ደርቢ በኢት.ቡናና በአቡበከር ናስር የበላይነት ተጠናቋል፤ የውጤት ሰሌዳውም ግብ ጠባቂው ማታሲ ጥፋት ሰርቶ በቀይ ካርድ በመውጣቱ በ10...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽንና የኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን “የገና በዓልን ከአንጋፋ አትሌቶቻችን ጋር እናሳልፍ፤...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident