8ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - FT 0 ወላይታ ድቻ ሳላዲን ሰዒድ 83' አሰላለፍ ቅዱስ...
ከትውልደ ኢትዮጵያወያኑ እናት እና አባት የተወለደው የ 20 ዓመት ወጣቱ የመስመር ተጫዋች ዮናስ ከእስራኤሉ ክለብ ማካቢ ኔታንያ ወደ ቤልጅዬሙ ጌንት ክለብ ለአራት ዓመታት...
የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር እና አመራር በትላንትናው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ታዛቢዎች የቀረቡለትን የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ...
"በባህሪዬ መሃል ሰፋሪ ብሆንም በምወደው ሙያ እግር ኳስ ሲመጡብኝ ግን መሃል ሰፋሪ መሆን አልወድም" "ከአቅም በታች የሚጫወት ቡድንም የለንም... ብናስብም እንኳን ህሊናችን እሺ...
"በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ እስከ ቶፕ 4 ውድድሩን ለማጠናቀቅ አቅደናል" "በእግር ኳሱ ምርጥ ጥምረቴ ከጌታነህ ከበደ ጋር የነበረኝ ነው" ሄኖክ አየለ /ወልቂጤ ከተማ/...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለአርባምንጭ ለወልዋሎ እና ለአዳማ ተጫውቶ ከማሳለፉ በፊት የቅ/ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን ተጨዋች ነበር። በቤት ኪንጉ ደግሞ እስካሁን ባደረጓቸው አምስት ጨዋታዎች ውድድሩን...
የአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረቱ ሐዋሳ ከተማ በጅማ ከተማ በሚገኘው የጅማ ዩንቨርስቲ ሜዳ ላይ ዛሬ ባደረገው የ7ተኛው ሳምንት የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአሰልጣኝ ፋሲል...
በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ተጠባቂውን ጨዋታ ማን በድል ይወጣል? ሀዲያ ሆሳዕና ወይንስ ፋሲል ከነማ? “ለፋሲሎች ብቻ ብለን አልተዘጋጀንም፤ እነሱን አሸንፈን መሪነታችንን እናጠናክራለን” አማኑኤል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident