ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዋልያዎቹዜናዎች

“በአፍሪካ ዋንጫው በተደለደልንበት ምድብ ልንሰጋም ልንፈራም አይገባም” መናፍ አወል /ባህርዳር ከተማ/

“ለብሔራዊ ቡድን መመረጤ ደስታዬን እጥፍ ድርብ አድርጎታል” “በአፍሪካ ዋንጫው በተደለደልንበት ምድብ ልንሰጋም ልንፈራም አይገባም” መናፍ አወል /ባህርዳር ከተማ/ ወጣቱ እግር ኳስ ተጨዋች መናፍ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያርጉ ታዉቋል !!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ከሚያደርጋቸው የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች በፊት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያከናውን ታዉቋል። ከጋና፣ ዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ...

አፍሪካዜናዎች

ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ በላይቤሪያ ይገኛሉ !!

በቅርቡ ባህርዳር ከተማን ለማሰልጠን የተስማሙት የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ በላይቤሪያ የእግርኳስ አሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ያገኘነዉ መረጃ ይጠቁማል።...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በሀገር ውስጥ ዘገባችን ሩቅ አላሚው የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እንግዳችን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ጅማ ከተማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለማስተናገድ ግምገማ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሼር ካምፓኒ ሥራ አስክያጅ በአቶ ክፍሌ ወልዴ የሚመራው ልኡካን ቡድን በትናንትናው እለት በጅማ ከተማ በመገኘት ጅማ ከተማ የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርለግን...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ሰበታ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ ሙጂብን ለማስፈረም ያደረጉት ጥረት ከሸፈ

ሰበታ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ ሙጂብ ቃሲምን ለማስፈረም በየፊናቸው እያደረጉ ያሉት ሙከራዎች ከሽፈዋል። በተለይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኙ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ሙጂብና ወኪሉን ይዘው ፌዴሬሽን ቢሄዱም...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ሙጂብ ቃሲም ወደ ሰበታ ከተማ?

*...ለመጨረሻ ውሳኔ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንትና ዋና ጸሃፊ ከካሜሩን መልስ ይጠበቃሉ.... የአልጄሪያውን ታላቅ ክለብ ጂ ኤስ ካቢሌን ተቀላቅሏል የተባለው የፋሲል ከነማው ሙጂብ ቃሲም ዝውውር የከሸፈ...

ቶክዮ ኦሎምፒክአትሌቲክስኦሎምፒክ ኮሚቴዜናዎች

የኢትዮዽያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ይቅርታ ጠየቀ

  ዶክተር አሸብር ስልጣኔን አለቅም አሉ... " የኤርፖርቱ ተቃውሞ ድራማ ነው ለዚህ ደግሞ መቶ ሺህ ብር ተከፍሏል መረጃው አለን" "ዶክተር አያሌው ጥላሁን ወንጀል...