በተስተካካይነት ተይዞ በነበረዉ እና በዛሬዉ ዕለት በተደረገዉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት ጨዋታቸዉን አጠናቀዋል። በ4-2-3-1...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት ለእግርኳስ ትኩረት እንደሚሰጥ አረጋገጡ "ለእግርኳሳችን ለተሰጠው ትኩረትና ክብር እናመሰግናለን" አቶ ደረጄ አረጋ /የአ/አ እግርኳስ ፌዴ ፕሬዝዳንት/ የመዲናችን አዲስ...
አቶ ግርማ አወቀ እና ወ/ሮ ሰብለ ደምሴ ከተባሉ ኢትዮጵያዊን ወላጆቿ በአሜሪካ የተወለደችው ናኦሚ ግርማ በ2022 የአሜሪካ ሴቶች ሊግ (National Womens Super League) በሁለት...
ዱባይ ኢኮኖሚና ቱሪዝም ፊፋ የደጋፊዎች ፌስቲቫል ፡ - የፊፋ ኦፊሽያል ታላቅ የእግር ኳስ ድግስ በዱባይ! የኳታሩን አለም ዋንጫ ተከትሎ በስድስት ከተሞች የፊፋ የደጋፊዎች...
የከፍተኛ ሊግ ወድድር የኦንላይን ቀጥታ ስርጭት ሲያገኝ የተሳታፊ ቁጥርን በሒደት ለመቀነስም ውሳኔ ተላልፏል የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ጥራትን ከፍ ለማድረግ በዘንድሮው የውድድር ዓመት...
ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ የቻሉት ቡናማዎቹ ሶስተኛ ተከታታይ ድላቸዉን ለማስመዝገብ ጠንካራ ፉክክር ባደረጉበት ጨዋታ የመሳይ ተፈሪዉን አርባምንጭ...
የመርሐግብሩ ዉጤት ወሳኝነቱ ከፍ ባለዉ ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ የመጀመሪያዎቹን ደቂቃዎች መንቀሳቀስ ችለዉ የነበረ ቢሆንም በሂደት ግን የጣና ሞገዶቹ የጨዋታውን...
በአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል። ተመጣጣኝ የሚባል የጨዋታ እንቅስቃሴ በተመለከትንበት የጨዋታው የመጀመሪያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident