*....ዲ ኤስ ቲቪ 60 ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ ተዋውሎ እስካሁን 148 ጨዋታዎችን አሳይቷል በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ25-28ኛ ሳምንት ድረስ የሚካሄዱ 32 ጨዋታዎች የዲኤስቲቪ የቀጥታ ስርጭት...
ሲዳማ ቡና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን መቻልን 1 - 0 በማሸነፍ አስመዝግቧል ። ሲዳማ ቡናዎች በ23ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ መድኅንን በረቱበት ጨዋታ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን አንድ አቻ በሆነ ውጤት...
በሊግ ኩባንያው የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ከፍተኛ ቅጣት የተላለፈባቸው የኢትዮጵያ መድኑ አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ ውሳኔውን በመቃወም ይግባኝ እንደሚጠይቅ አሳውቋል። በፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት...
*ሁለቱ የአካውነት ቁጥሮች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000544405617 በንብ ባንክ ደግሞ 7000043195037 ነው ተብሏል "ለብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ወርሃዊ ደመወዝ 1500 ለምክትሉ ደግሞ 1200...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ድሬዳዋ ከተማን 3 - 0 አሸንፏል ። በጨዋታው በኢትዮጵያ መድኅን በኩል በ23ኛው ሳምንት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የሀያ አራተኛ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን ፋሲል ከነማ በሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘዉን ለገጣፎ ለገዳዲ 2ለ0 በሆነ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት ያልፀደቀ ውጤትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ይፋ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሚያዝያ 29...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident