By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ መድን ና ሲዳማ ቡና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ይፋ ሆነዋል።
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የኢትዮጵያ መድን ና ሲዳማ ቡና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ይፋ ሆነዋል።

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 3 years ago
Share
SHARE

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት ያልፀደቀ ውጤትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ይፋ ሆነዋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሚያዝያ 29 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። በወቅቱ በፕሪምየር ሊጉ አ.ማ. የተቋቋመው ቴክኒካል ኮሚቴ የ23ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ አንዱ በሆነው የኢትዮጵያ መድንና ሲዳማ ቡና ግጥሚያ ዙሪያ ምርመራ እያደረገበት በመሆኑ የኮሚቴው የቅድመ ምርመራ ውጤት እስኪታወቅ ድረስ የጨዋታው ውጤት እንዳይጸድቅ እና ከጨዋታው ጋር የተያያዙ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች እንዲታዩ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወቃል። በመሆኑም የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ክለቦቹ ቀጣይ ጨዋታዎችን ከመጫወታቸው ቀድም ብሎ ውጤት እና የዲሲፐሊን ውሳኔዎች ዛሬ ይፋ አድርጓል።

በተጫዋችና ቡድን አመራሮች ደረጃ በተላለፉ ውሳኔዎች ሁለት ተጫዋቾችና አንድ አሰልጣኝ ላይ ቅጣት ተላልፏል። ኪቲካ ጅማ(ኢትዮጵያ መድን) እና ሙሉቀን አዲሱ(ሲዳማ ቡና) ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው ቀይ ካርድ አይተው ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ እንዲሁም ገብረመድኅን ኃይሌ(ኢትዮጵያ መድን – አሰልጣኝ) ክለባቸው ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ ዳኛን አፀያፊ ስድብ በመሳድብ ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ የቡድን አመራሩ ለፈፀሙት ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ የውድድር ደንብ መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 10000 /አስር ሺ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል።

- ማሰታውቂያ -

በተጨማሪም አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ 23ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ ግጥሚያው ከተጠናቀቀ በኋላ ለሱፐር ስፖርት በሰጡት የድህረ ጨዋታ ቃለመጠይቅ ወቅት የዕለቱን የጨዋታ አመራሮች አሰራራቸውን ያለአግባብ የተቸና ስሜታቸውን የጎዳ አሰተያየት ስለመስጠታቸው ሪፖርት የቀረበባቸው በመሆኑ አሰልጣኙ ለፈፀሙት ጥፋት ከተላለፈባቸው ቅጣት በተጨማሪ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 3 /ሶስት ወር/ እዲታገዱና ተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 10000 /አስር ሺህ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል፡፡

በክለቦች ደረጃ በታዩ ሪፖርቶችም ኢትዮጵያ መድን በሳምንቱ ጨዋታ የክለቡ ከአራት በላይ ተጫዋቾች በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ክለቡ የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል ተወስኗል፡፡

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article “እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ሆኜ ሳይሆን በተጨዋችነት ሜዳ ውስጥ ግብጽን መፋለም እመርጥ ነበር” ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያም / አዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ /
Next Article የጨዋታ ዘገባ | የሱራፌል ዳኛቸዉ ሁለት ጎሎች አፄዎቹን ባልድል አድርገዋል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል ፌዴሬሽኑና ክለቦችን አጋጭቷል

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 5 years ago
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
የመቻል እግር ኳስ ቡድን የሶስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘመ።
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ / የቶታል ካፍ ኮንፌደሬሽን ካኘ  ወላይታ ዲቻ ከ ዛማሌክ
በሮም ማራቶን ኢትዮጵያን አትሌቶቾ ድል ቀንቷቸዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?