መነሻ ገጽ ሴካፋ የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ አሸንፏል !
ሴካፋከ23 አመት በታችዋልያዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ አሸንፏል !

አጋራ
አጋራ

ዛሬ ረፋድ 4 :00 ሰዓት ላይ በተደረገዉ ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኢትዮጵያ መድህንን በመድህን ሜዳ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል ።

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሁለት የጨዋታ አሰላለፍ ይዘው በገቡበት ጨዋታ ዊሊያም ሰለሞን እና መስፍን ታፈሰ ሁለቱን የማሸነፊያ ግቦች ማስቆጠር ችለዋል። በኢትዮጵያ መድህን በኩል ከሽንፈት ያልታደገቻቸዉን ብቸኛ ግብ ተከላካዩ ፀጋሰው ድማሙ በራሱ ላይ አስቆጥሯል ።

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሀምሌ 10 ለሚጀምረዉ የሴካፋ ቻሌንጅ ካፕ ዉድድር በቀጣዮቹ ቀናት ዉስጥ ዉድድሩን ወደ ምታዘጋጀዉ ባህርዳር ከተማ የሚያመራ ይሆናል።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...