*....ስለኮንትራቴ አሁን የምናገረው ነገር የለም..... ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የፊታችን እሁድ ከማሊ አቻው ጋር ላለበት የመልስ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን አሰልጣኝ...
ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፉት አንድ ዓመት ተረክቦ ሲያሰለጥን የሰነበተዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና ተለያይተዋል። ከሳምንት በፊት አሰልጣኙ እና ምክትላቸው...
ዋሊያዎቹ ነገ ወደ ሞሮኮ ያቀናሉ የዋሊያዎቹ የግብ አዳኝ ጌታነህ ከበደ በቃኝ በማለቱ አቡበከር ናስርና ሽመልስ በቀለ በጉዳት ከዋሊያዎቹ ስብስብ ውጪ መሆናቸውን አሰልጣኝ ገብረ...
....ሁለተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በቤተሰባቸውና በግል ህይወታቸው ምክንያት ከክለቡ ሃላፊነታቸው ራሳቸውን ማግለላቸው ተሰማ። አሰልጣኙ ባቀረቡት ምክንያት ከህዳር 1/2016 ጀምሮ...
ሲዳማ ቡና ቴክኒካል ሪፖርት እንዲያቀርቡ ለአሰልጣኞቹ የሰጠው መመሪያ ባለመከበሩ ዋና አሰልጣኙን ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አሰልጣኝ አረጋዊ ዘለለውን አግዷል። ከክለቡ ታማኘ ምንጭ በተገኘ መረጃ ...
"በደንብና በመመሪያ ስለሚሰራ የጥቅም ግጭት ይከሰታል ብዬ አልሰጋም" አቶ ዳዊት ውብሸት /የቅ/ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር የቦርድ አባል/ " እኛ በር ሆነን ሌሎች ቤቲንግ ላይ...
"ቡደናችንን ከለቀቁት አንጻር የሳሳ ይመስላል አትጠራጠሩ ድሉ ግን የኛ ነው" " አምናና ካቻምና ገጥሞን እንደነበረው የፋይናንስ ክፍተት ዘንድሮ ግን አንቸገርም" አቶ ዳዊት ውብሸት...
ለበርካታ አመታት በኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ታሪክ ሀገር በመወከል ስኬታማ ጊዜ ያሳለፈችው ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴን በይፋ ተቀላቅላለች። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident