By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አገደ…
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አገደ…

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

ሲዳማ ቡና  ቴክኒካል ሪፖርት እንዲያቀርቡ ለአሰልጣኞቹ የሰጠው መመሪያ ባለመከበሩ ዋና አሰልጣኙን ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አሰልጣኝ አረጋዊ ዘለለውን   አግዷል።

ከክለቡ ታማኘ ምንጭ በተገኘ መረጃ  የክለቡ አመራሮች  አሰልጣኙ ትላንት  ሀዋሳ በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርግ ቢያዙትም አሞኛል ምክትሌን ልኬያለሁ ማለቱ ተሰምቷል …ያም ሆኖ  ምክትሉም እንደተባለው ሪፖርት ባለማድረጉ  አመራርቹ  አሰልጣኞቹን ማገዳቸው ታውቋል።

በዝውውር መስኮቱ ጥሩ የተንቀሳቀሱት ሲዳማ ቡናዎች የሚፈለገውን ያህል ውጤታማ ያልሆኑ ሲሆን በተለይ ባለፉት አምስት ጨዋታዎች አንድ ጊዜ አሸንፈው አንድ ጊዜ አቻ ወጥተው ሶስት ጊዜ ተሸንፈው በ4 ነጥብና 1 የግብ ዕዳ 11ኛ ደረጃ ላይ መገኘታቸው የክለቡን አመራሮች ማስከፋቱ ታውቋል።   የክለቡ ቴክኒክ ኮሚቴ፣ የበረኛ አሰልጣኝና ቡድን መሪ  ሪፖርት አቅርበው አሰልጣኞቹ ሪፖርት አለማቅረባቸው አመራሮቹ አሰልጣኞቹን እንዲያግዱ ማድረጉ ታውቋል።
በጉዳዩ ዙሪያ አሰልጣኝ ስዩም ከበደን ለማናገር ስልክ ደውለን የነበረ ሲሆን አሰልጣኙም ” ምቹ ቦታ ላይ ስላልሆንኩ ነዉ እደዉላለሁ” በማለት የጽሁፍ መልዕክት በመላኩ ምላሹን ማወቅ አልቻልንም።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ቅዱስ ጊዮርጊስና  ዊነር ቤቲንግ  በከፍተኛ የስፖንሰርሺፕ በታጀበ ክፍያ ተጣመሩ…
Next Article አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ   ራሳቸውን ከሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝነት አገለሉ…

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

አዲሴ ካሳ ከሀዋሳ ጋር ሊለያዩ ይሆን

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 6 years ago
ጅማ አባጅፋር ከ ሰበታ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ የሚወዷት፤ በጉጉት የሚጠብቋት ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም እናንተን በንባብ ልታገኝ ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡
አክሊሉ ዋለልኝ ቢጫ ለባሾቹን ተቀላቅሏል
መርሃግብሩ በፍጹም አይራዘምም” የሊግ ኩባንያው
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?