"ላገዛችሁኝ በሙሉ እግዜር ይስጥልኝ" ጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ *.... ጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ ወደ ሀረር አቅንቷል.. *.....ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል... "የጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ...
በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ እየተመራ የአምናውን ብቃቱን በዚህኛዉ የወድድር አመትም መድገም ያልቻለዉ እና በመጀመሪያዉ ዙር የሊጉ ጉዞም በ22 ነጥቦች 7ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻለዉ...
"የደረጃው ጨዋታ በማጫወቴ ቅር አላለኝም" "የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ የተለየ ነው" "ኢትዮጵያዊ መሆኔ ኩራት እንዲሰማኝ ነው ያደረገኝ" "ለኔ እያንዳንዱ ጨዋታ የዋንጫ ነው" "የዋንጫውን ጨዋታ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ የካቲት 11 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
በትላንትናው ዕለት በተጠናቀቀዉ የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ15 ጨዋታዎች 28 ነጥቦችን በመሰብሰብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻለዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች...
በተጨዋችነት ለአማራ ውሃ ስራ፣ ለቴክስታይል፣ ለባህርዳር ከተማ ፣ ለባህርዳር ዩኒቨርስቲና ለጥቁር አባይ ተጫውቷል ። የ1ኛ ደረጃ ኮርሶችን የወሰደ ሲሆን ሲ. ቢ እና ኤ...
በአስራ አምስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ የቀን ዘጠኝ ሰዓት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተለያይተዋል...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ተመጣጣኝ የሚባል የሚባል የጨዋታ ፉክክር ባስመለከተዉ እና በተቃራኒው በሙከራ ረገድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident