By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ባህርዳር ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀዋሳ ከተማባህርዳር ከተማ

ባህርዳር ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ እየተመራ የአምናውን ብቃቱን በዚህኛዉ የወድድር አመትም መድገም ያልቻለዉ እና በመጀመሪያዉ ዙር የሊጉ ጉዞም በ22 ነጥቦች 7ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻለዉ ባህርዳር የቀድሞዉን የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሙጂብ ቃሲም ማስፈረሙ ታውቋል።

ከዚህ ቀደም በአፄዎቹ ቤት ቆይታ የነበረዉ እንዲሁም ወደ አልጀሪያ ሊግ አምርቶ ያልተሳካ የስድስት ወራት ቆይታ የነበረዉ አጥቂዉ ሙጅብ ከክለቡ ሀዋሳ ከተማ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት ላለፉት ሳምንታት ከጨዋታ ርቆ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ከክለቡ ጋር በስምምነት ከተለያየ በኋላ የጣና ሞገዶቹን መቀላቀሉ ተረጋግጧል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article “የደረጃውን ጨዋታ በማጫወቴ ቅር አላለኝም” ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ
Next Article በጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ ለተካፈሉት የህብረተሰብ ክፍል ኮሚቴው ምስጋና ቀረበ….

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የሀድያ ሆሳዕና ክለብ ከተጫዋቾች ክፍያ ጋር በተያያዘ በድጋሚ ችግር ውስጥ ገብቷል

Aku Emati By Aku Emati 4 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎቹ ወደ መሪዎቹ መጠጋት የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የጨዋታ ዘገባ |ክትፎዎቹ በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ አዞዎቹን አንድ ለምንም ማሸነፍ ችለዋል !!
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ የዕጣ ማዉጣት ስነስርዓት ተካሂዷል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?