By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ ለተካፈሉት የህብረተሰብ ክፍል ኮሚቴው ምስጋና ቀረበ….
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎች

በጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ ለተካፈሉት የህብረተሰብ ክፍል ኮሚቴው ምስጋና ቀረበ….

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

“ላገዛችሁኝ በሙሉ እግዜር ይስጥልኝ”
ጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ

*…. ጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ ወደ ሀረር አቅንቷል.. *…..ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል…

“የጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ ህይወትን ለመታደግ በተደረገው ርብርብ ህዝቡ ለስፖርት ጋዜጠኞች ያለውን ፍቅር አይተንበታል” ሲል የገቢ ማሰባሰቢያ ኮሚቴው አስታወቀ።

የኮሚቴው አባላት የሆኑት ጋዜጠኛ ንዋይ ይመር፣ ጋዜጠኛ ኑራ ኢማምና ጋዜጠኛ ስዩም ፍቃዱ ዛሬ ጠዋት በጁፒተር ሆቴል በሰጡት መግለጫ “ህብረተሰቡ ሙያችንን አክብረን እንስራ እንጂ ለኛ ያለውን
ትልቅ ክብር አይተንበታል ለዚህም እናመሰግናለን” ብሏል።

- ማሰታውቂያ -

በገቢ ማሰባሰቢያ ሂደቱ ላይ ትብብር ያደረጉ የረዱ ወገኖችን ያመሰገነው ኮሚቴው በተለይ በግል የፌስቡክ ገጻቸው ላይ የገቢ ማሰባሰቢያ ያደረጉትን ጋዜጠኛ ታሜሩ አለሙና ጋዜጠኛ አሸናፊ ዘለሌ ለገቢ ማሰባሰቢያ ጥያቄ ወደ ተቋማት ለልመና እንዳንሄድ አድርገውናል ከገቢው 3/4ኛው የተገኘው በሁለቱ የቀጥታ የገቢ ማሰባሰቢያ ስራ ምክንያት ነው ” ሲሉ አመስግነዋል።

ኮሚቴው እንደተናገረው የስፖርት ቤተሰብ የሆነው ሄኖክ ሄነሪ ፣ ከሲያትል ታምራት አበራ ፣ አንዳርጋቸው ሰለሞን፣ አቶ ሸዋረጋ፣ ጋዜጠኛ ይስሃቅ በላይ፣ የፊደል ባለቤት ኤፍሬም ኤርሚያስ እንደ ተቋም 50 ሺህ ብር የረዳው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ገቢ ማሰባሰቢያው እንዲሳካና 2 ሚሊዮን 244 ሺህ
3 12 ገቢ እንዲገኝ አድርገዋል በማለት አመስግኗል።

ኮሚቴው እንደገለጸው በመቅረዝ ሆስፒታል የ10 ቀናት ቆይታ ከ100 ሺህ ብር በላይ ወጪ መደረጉን አስረድቶ
የጋዜጠኛ ምስጋናው ህመም የቤተሰብ ክትትል ስለሚያስፈልገው እናትና አባቱም እኛ ጋር ሆኖ ክትትል ለማድረግ እንወስደው በማለታቸውና ሀኪሞችም በመፍቀዳቸው ዛሬ ጠዋት ከእናትና አባቱ ጋር ወደ ሀረር
ማቅናቱን አስረድተዋል።

“በግለሰብ ደረጃ ከ5 ብር እስከ መቶ ሺህ ብር ገቢ ተገኝቷል ይሄ መላው ህብረተሰብ ጋር ተደራሽ መሆኑን አሳይቷል ለዚህ ደግሞ ቅስቀሳ ያደረጉ የመገናኛ ብዙሃን ባልደረቦቻችንን እናመሰግናለን” ያሉት የኮሚቴው አባላት ጋዜጠኛ ንዋይ ይመር፣ ጋዜጠኛ ኑራ ኢማምና ጋዜጠኛ ስዩም ፍቃዱ በአጠቃላይ ለተደረገው ድጋፍ ርዳታና ርብርብ መላው ህብረተሰቡን አመስገግነዋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ባህርዳር ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
Next Article በሁለተኛዉ ዙር የመክፈቻ መርሐግብር ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorizedሀትሪክ ኤዲቶርያል

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ኤዲቶሪያል ቦርድ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ
ትውልደ ኢትዮጵያውያኖቹ ወንድማማች ተጫዋቾች ድጋፍ አድርገዋል !
ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን ሲያሸንፍ ፤ ፋሲል ከነማም ከተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!
ኢትዮጵያ ሁለት ስታድየሙዎቻ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎችን እንዲያስተናግዱ በካፍ ፍቃድ ተሰጣቸው
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?