By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በሁለተኛዉ ዙር የመክፈቻ መርሐግብር ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክየጨዋታ ዘገባ

በሁለተኛዉ ዙር የመክፈቻ መርሐግብር ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

በሁለተኛዉ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርደር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል ።

ቀን 10 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ መሪነት መከናወን በጀመረዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ ብልጫ ያሳዩ ሲሆን ፤ በሙከራም ረገድ ገና በ10ኛዉ ደቂቃ ላይ ተከላካዮ ያሬድ ባየ ከርቀት ሙከራ ሲያደርግ ግብ ጠባቂዉ አቡበከር ኑራ ይዞበታል።

ተመጣጣኝ የጨዋታ እንቅስቃሴ እያስመለከተን በቀጠለዉ መርሐግብር በ31ኛዉ ደቂቃ ላይ በባህርዳር ከተማዎች በኩል በሀብታሙ ታደሰ አማካኝነት ሙከራ ሲደረግ ፤ በድጋሚ በ34ተኛዉ ደቂቃ ላይ ደግሞ መድኖች ወሳኝ ሙከራ ማድረግ ችለዋል ። በዚህም አቡበከር ወንድሙ ከግራ መስመር በኩል ያሻማዉን ኳስ ብሩክ ሙሉጌታ ሲሞክር ኳሱ ለጥቂት ወጥቷል።

- ማሰታውቂያ -

በመጨረሻዎቹ 20 ደቂቃዎች ላይ ጫና ፈጥረዉ መጫወት የቀጠሉት ባህርዳሮች በ70ኛዉ ደቂቃ ላይ ከግራ መስመር በኩል ከአጥቂዉ ሙጅብ ቃሲም የተቀበለዉን ኳስ እየገፋ የተጋጣሚ ቡድን ሳጥን ውስጥ መግባት የቻለዉ ቸርነት ኳሱን በቀጥታ ወደ ግብ ቢሞክርም የግብ ዘቡ አቡበከር ኑራ አምክኖታል። ከደቂቃዎች በኋላ ደግሞ በድጋሚ ጫናቸዉን ጨምረዉ የቀጠሉት የጣና ሞገዶቹ ተቀይሮ በገባዉ አማካዩ ፍሬዉ ሰለሞን አማካኝነት በ ደቂቃ እና በ ደቂቃ ላይ በተከታታይ ድንቅ ሙከራዎችን ማድረግ ቢችልም አንዱን አቡበከር ወንድሙ ተደርቦ ሲመልስ ሁለተኛዉን ደግሞ አቡበከር ኑራ አዉጥቶበታል።

በ77ተኛዉ ደቂቃ ላይ መድን ግብ ለማስቆጠር ተቃርበዉ ነበር ፤ በዚህም መሐመድ ግብ ጠባቂዉን አታሎ ካለፈ በኋላ ኳሷን ወደ ግብ ቢልክም ኢላማዋን ሳትጠብቅ ለጥቂት ወጥታለች። ከዚች አስቆጭ ሙከራ በኋላ በሁለቱ ክለቦች መካከል ድንቅ ፉክክር ተደርጎ መርሐግብሩ ያለግብ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article በጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ ለተካፈሉት የህብረተሰብ ክፍል ኮሚቴው ምስጋና ቀረበ….
Next Article ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ክለብ ቨርጂንያ ማራውደርስን ተቀላቅላለች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ከተከፈለኝ ገንዘብ ይልቅ የአል-አህሊና የዊዳድን ጨዋታ ለመምራት መሃል ሜዳ ላይ መገኘቴ ለራሴም ለሀገሬም ያስገኘልኝ በሚሊዮን ብሮች የማይተመን ክብር ይበልጣል”ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ

Yishak belay By Yishak belay 8 years ago
​St. George to inaugurateyouth academy
በውጣ ውረድና በፈተናዎች ያልተበገረው የሙክታር እድሪስ ስኬት
አዲስ ኣዳጊዎቹ ሽረ እንዳስላሴዎች ገብረ ኪሮስ አማረን በቴክኒካል ዳይሬክተርነት ቀጠሩ
አፄዎቹ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?