ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ሀምበሪቾ ድራሜሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በአዳማ ከተማ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ፤ ሀድያ ሆሳዕና ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በተጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ገና በመባቻዉ በሙሴ ኪሮስ አማካኝነት ሙከራ አድርገው በግብ ዘቡ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ የ2 ሚሊዮን ብር ስፖንሰር አገኘ…

"ኢትዮጵያ ቡና ለፍቶ ጥሮ እንጂ ከኮብል ስቶን ተቀንሶ የሚሰጠው ክለብ አይደለም" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ /የኢት.ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ/ "የቤት መግዢያ እንጂ የቤት እጥረት...

መቻልኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

መቻል የሊጉን መሪነት ሲረከብ ፤ ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

* በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ ግብ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በትላንትናው ዕለት በድንገት ህይወቱ ላለፈዉ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰባዊ ሩጫ ግንቦት ላይ ይካሄዳል ተባለ

" ምንም መልካም ነገር ብንሰራ ሌቦች መባላችን አይቀርም በኛ በኩል ግን ህግን ተከትለን የደጋፊዎቻችንን ክብር ለመጠበቅ ጥረት አድርገናል" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ / የኢትዮጵያ...

አዲሰ አበባ ስታዲየምዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ ስታዲየም ለተመልካች ዝግ መሆኑ ተነገረ….

*...ምክንያት የተደረገው ደግሞ ኮንትራክተሩ  ሃላፊነቱን  አልወስድም በማለቱ ነው ተብሏል.... የአዲሰ አበባ ስታዲየም  ከ40 ወራት ክልከላ በኋላ  የዋሊያዎቹና የሌሴቶ ጨዋታን የሚያስተናግደው ያለተመልካች መሆኑ  ከታማኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ መጋቢት 09 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ከሲዳማ ቡና ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ወላይታ ዲቻም ከኢትዮጵያ መድን ጋር በተመሳሳይ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ አሸብር ሰቦቃ ፊሽካ በጀመረዉ እና በእንቅስቃሴ ረገድ ቀዝቃዛ በነበረዉ የዕለቱ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ አፄዎቹ በኳስ...

ሀዲያ ሆሳዕናሻሸመኔ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ሁለት ጎሎች ታግዞ ጨዋታውን ሲያሸንፍ ፤ ወልቂጤ እና ሀድያም አቻ ተለያይተዋል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ በሁለቱም ክለቦች በኩል ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ በመድረስ አደጋዎችን ለመፍጠር ሲጥሩ ተመልክተናል...