By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ የ2 ሚሊዮን ብር ስፖንሰር አገኘ…
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ የ2 ሚሊዮን ብር ስፖንሰር አገኘ…

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

“ኢትዮጵያ ቡና ለፍቶ ጥሮ እንጂ ከኮብል ስቶን ተቀንሶ የሚሰጠው ክለብ አይደለም”
አቶ ገዛኧኝ ወልዴ
/የኢት.ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ/

“የቤት መግዢያ እንጂ የቤት እጥረት አለ ብለን አናምንም”

አቶ ወሰንሰገድ አሰፋ
/ የኪ ሃውሲንግ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ /

ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ግንቦት 11/2016 ይካሄዳል ለተባለው ለ7ኛው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ በፕላቲኒየም ደረጃ በ2 ሚሊዮን ብር ስፖንሰር ማድረጉ ይፋ ሆነ።

- ማሰታውቂያ -

ዛሬ ከቀትር በኋላ በካሌብ ሆቴል በተሰጠው መግለጫ ላይ ለኢ.ት ቡና አመታዊ ሩጫ ኪ ሀውሲንግ ሶሉሽን በፕላቲኒየም ደረጃ ግንቦት 11/2016 የሚካሄደውን የሩጫ ውድድርን ስፖንሰር ከማድረጉም በተጨማሪ ክለቡና ደጋፊው የሚጠቀሙበትን እቅዱንም ይፋ አድርጓል።

የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ወሰንሰገድ አሰፋ እንደተናገሩት ” በሚሊዮን የሚቆጠር ደጋፊ ካለው ኢትዮጵያዊ ቡና ጋር በጋራ ለመስራት ስንወስን የጋራ ጥቅም እንዳለው አረጋግጠን ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

አቶ ወሰን ሰገድ እንደተናገሩት “በ10 አመት 100 ሺሀ ሰዎች ቤት እንዲያገኙ እየሰራን ነው በዚህ መሰረት 1 የቡና ደጋፊ ኪ ሀውሲንግ ሶሉሽን ሄዶ ቢመዘገብ ክለቡ 4ሺህ ብር …10 ሺህ የቡና ደጋፊ ቢመዘገብ ደግሞ ክለቡ 400 ሚሊዮን ብር …እንዲሁም 250 ሺህ ደጋፊ ቢመዘገብ ኢትዮጵያ ቡና 1 ቢሊዮን ብር ያገኛል በእኛ ግምገማ የቤት መግዢያ እንጂ የቤት እጥረት አለ ብለን አናምንም” ሲሉ ተቋማቸው ለኢትዮጵያ ቡና ይዞ የመጣውን እቅድ አሳውቀዋል።

“ቤት የማይፈልግ የለም ደጋፊው ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ሄዶ 83 ሺህ ብር ከፍሎ ቢመዘገብ የሚወደው ክለቡ 4 ሺህ ብር ያገኛል። ደጋፊው ብሩ እንደማይበላ ከቡና ባንክና ከቡና ኢንሹራንስ ማረጋገጫውን ያገኛል እስከ ሰኔ 30/2016 ድረስ 5ሺህ ደጋፊ ቢመዘገብ ክለባችን 20 ሚሊዮን ብር ያገኛል ይሄ ደግሞ የ2017 ቡድናችንን እንድንገነባ ያግዘናል” ያሉት የኢትዮጵያ ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኧኝ ወልዴ ” እግርኳሳችን ተፎካካሪነትን በእኩል አያሳይም አንዱ ክለብ 250 ይመደብለታል እኛ ደግሞ ቆፍረን 100 ሚሊዮን ብር አካባቢ እናገኛለን ይሄ እኩል ተፎካካሪነትን አይፈጥርም
ኢትዮጵያ ቡና ለፍቶ ጥሮ እንጂ ከኮብል ስቶን ተቀንሶ የሚሰጠው ክለብ አይደለም” ሲሉ አቶ ገዛኧኝ ክለቡ የተለያየ የገቢ ምንጮችን ለማግኘት ተግቶ እንደሚሰራ አረጋግጠዋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article መቻል የሊጉን መሪነት ሲረከብ ፤ ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
Next Article ፈረሰኞቹ በአዳማ ከተማ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ፤ ሀድያ ሆሳዕና ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ቅዱስ ጊዮርጊስሲዳማ ቡናየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸዉን አስመዝግበዋል !

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 3 years ago
ዋልያዎቹ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ !
የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቃት ።
ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልኣዚዝ ኬይታን ኣስፈረመ
የጨዋታ ዘገባ | የአዳማ ከተማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?