"ይህ ዋንጫ ለእኔ ሳይሆን ለባለቤቴ ነው የሚገባው "ደጋፊ ገብቶ ጃኖ ማልያችንን ለብሰው ደጋፊዎችን ማየት ለእኛ ትልቅ ክብር እና ደስታ ነው" "አቡበከር ናስር በድጋሚ...
ሀትሪክ፡- አምበልነቱ እንዴት ይዞሃል…? ሄኖክ፡- አምበልነት ከባድ ኃላፊነት ነው ብዙ ነገር ከአምበል ይጠበቃል ሜዳ ውስጥም ይሁን ከሜዳው ውጪ መሪነትና ሞዴል መሆን ይጠይቃል ለዚህም...
24ኛ ዓመቱን የያዘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ዘንድሮ አዲስ ስያሜን ይዞ እየተካሄደ ሲሆን ሊጉ አራት ግጥሚያዎች ሲቀሩትም በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራው ፋሲል ከነማ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ግንቦት 11 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...
በዚህ ሳምንት በሊጉ ከታዪ አዲስ ፊቶች መካከል ወጣቱ የሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ ያሬድ በቀለ አንዱ ነው ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በሀድያ ሆሳዕና ከ...
የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በተለያዩ ከተሞች መካሄዱን አስመልክቶ የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት በተለያዩ ጊዜያት ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ይታወቃል ። ይህንንም ተከትሎ...
በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማን 3 ለ1 መርታቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ላይ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው። በተለይ በድሬዳዋ ማሽነፍ ቀጥተኛ ተጎጂ...
ሀትሪክ፡- በሰበታ ከተማ የደረሰባችሁ ሽንፈት ያበሳጫል ምን አስተያየት አለህ..? ሚካኤል፡- አዎ አለቀ ተብሎ አቻ ወጥተን አንድ ነጥብ አገኘን እያልን ባለበት ደቂቃ ግቡ መቆጠሩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident