ሲዳማ ቡና በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች ሸገርን 2ለ0 በመርታት ወደ ሊጉ መሪነት ሲመለስ ሀድያ ሆሳዕና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሀዋሳ ላይ አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና...
ሲዳማ ቡና መሪነቱን የሚያጠናክርበትን ዕድል ሲያመክን መቻል ድል ቀንቶታል። አዳማ ከተማ 1-3 መቻል የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የመጨረሻ ቀን ብቸኛ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ...
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተፈፅመዋል። ድሬዳዋ ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም ቀዳሚው መርሀግብር በአቻ ውጤት ተቋጭቷል። ድሬዳዋ...
በተመሳሳይ አንድ አንድ ጎል የተቆጠረባቸው ሦስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረ ገነት ሽረ 1-0 ሀዋሳ ከተማ ከቀትር መልስ የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የምድረ ገነት...
ሲዳማ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ባለ ድል ሆነዋል። መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና ፈጣን አጀማመርን ያደረጉት መቻሎች ጎል...
የሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ያለ ጎል ሲጠናቀቅ የመጨረሻ ደቂቃ ድራማን የነበረው የነገሌ እና አዳማ ጨዋታ በነገሌ አርሲ አሸናፊነት ተጠናቋል። ሲዳማ...
ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ በተመሳሳይ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። ምድረገነት ሽረ 1-2 ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡናዎች ጥሩ አጀማመር ባደረጉበት የመጀመሪያዎቹ አስር...
የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተደረጉ ሁለት መርሀግብሮች በሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ባለ ድል አድራጊነት ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና 2-0 ወላይታ ድቻ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident