By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ድራማዊ በነበረው ጨዋታ ነገሌ አርሲን አሸናፊ አድርጓል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
አዳማ ከተማመቐለ 70 እንደርታነጌሌ አርሲሲዳማ ቡና

ድራማዊ በነበረው ጨዋታ ነገሌ አርሲን አሸናፊ አድርጓል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 4 months ago
Share
SHARE

የሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ያለ ጎል ሲጠናቀቅ የመጨረሻ ደቂቃ ድራማን የነበረው የነገሌ እና አዳማ ጨዋታ በነገሌ አርሲ አሸናፊነት ተጠናቋል።

ሲዳማ ቡና 0-0 መቐለ 70 እንደርታ

የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታን ባገናኘው ጨዋታ ጎል ሳይቆጠር ተጠናቋል። በርካታ ጥፋቶችን ከማስተናገድ ውጪ በይበልጥ ፉክክሮችን ያላስመለከተን የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በንፅፅር በመጀመሪያው አጋማሽ ሲዳማ ቡናዎች የተሻለውን እንቅስቃሴ ማድረግ ቢችሉም ጎል ማስቆጠር ግን ያልቻሉበት ነበር።

ከመጀመሪያው አጋማሽ አኳያ ጥሩ መልክን የተላበሰው ሁለተኛው አጋማሽ ሲዳማ ቡናዎች በይበልጥ ከፍ ባለ መነቃቃት እና የግብ መንገዶችን ለመፍጠር ጥረት ያደረጉበት ቢሆንም 74ኛው ደቂቃ ላይ ዘረሰናይ ብርሀነ በመቐለ በኩል በሁለት ቢጫ ካርድ በቀይ ከመውጣቱ ውጪ ጨዋታው በጎሎች መታጀብ ሳይችል 0ለ0 ተቋጭቷል።

- ማሰታውቂያ -

ነገሌ አርሲ 2-1 አዳማ ከተማ

የመጨረሻ ደቂቃ ድራማዎችን ያስመለከተን የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ጨዋታ በቀዳሚው አጋማሽ አዳማዎች በኳስ እንቅስቃሴ ብልጫውን መያዝ ቢችሉም በሙከራ ረገድ ሻል ያለሉት ነገሌ አርሲዎች በከቤ ብዙነህ እና አለኝታ ማርቆስ አማካኝነት ሙከራን ቢያደርጉም ያለ ጎል አጋማሹ መገባደድ ችሏል።

እጅግ በድራማዊ ሁነቶች የደመቀው ሁለተኛው አጋማሽ እንደተለመደው ነገሌ አርሲዎች በብዙ ረገድ ብልጫውን ለመውሰድ ጥረት ያደረጉበት መሆን ቢችልም 83ኛው ደቂቃ ላይ አዳማ ከተማዎች መሪ መሆን ችለዋል። ከሀይደር ሸረፋ ያገኘውን ኳስ አህመድ ሁሴን ወደ ጎልነት ቀይሮ ቡድኑ ቀዳሚ ያደረገ ቢሆንም ጨዋታው ተጠናቆ በተሰጠው አምስት ጭማሪ ደቂቃዎች ውስጥ ግን ነገሌ አርሲ በቅያሪ ተጫዋቾች ዕገዛ ጎሎች ያስቆጠሩበት ነበር።

90+2 ተቀይሮ የገባው ገብረመስቀል ዱባለ ያቀበለውን ኳስ ሮህበት ሰለሎ ወደ ጎልነት ቀይሮ ጨዋታውን ወደ 1ለ1 ሲቀይር የዳኛው ፊሽካ በሚጠበቅበት ወቅት በጨዋታው ድንቅ የነበረው ከቤ ብዙነህ በአግባቡ ከግራ መስመር ያቀበለውን ኳስ ገብረመስቀል ዱባለ ጎል አድርጎት በመጨረሻም ነገሌ አርሲዎች ጨዋታውን 2ለ1 አሸንፈው ወጥተዋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

ሱራፌል ዳኛቸው በይፋ የሊጉ መሪን ተቀላቀለ

ኪቲካ ጀማ አዲሱ የነገሌ አርሲ ተጫዋች ሆኗል

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሽመልስ በቀለ ቅጣት ተጥሎበታል
Next Article ኢትዮጵያዊያን አለም አቀፍ ዳኞች ወደ አልጄሪያ ተጉዘዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
አፍሪካዜናዎች

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ የታንዛኒያ ሻምፒዮን ሆኑ

Teshome Fantahun By Teshome Fantahun 5 years ago
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ እያደረገ ያለውን ዝግጅት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ
ደደቢት የክረምቱ አምስተኛ ዝውውሩን አጠናቀቀ
ሞ ፋራህ ለዓመታት ከነገሰባት የትራክ በሽንፈት ጡረታ ወጣ፤ሙክታር እድሪስ ሞ ፋራህን በማሸነፍ የኢትዮጵያዊያንን ቁጭት ያበሰ ውጤት አስመዘገበ ፤መቼም ደግሜ የማላገኘው ድል ነው
“ለወልዋሎ ያስቆጠርኳቸው ሁለቱ የድል ጎሎች ለቀጣዩ ጊዜ የኳስ ህይወቴ ምልከታን የሰጡኝ ናቸው”�ሰመረ ሀፍታይ /ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ/�
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?