By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሽመልስ በቀለ ቅጣት ተጥሎበታል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

ሽመልስ በቀለ ቅጣት ተጥሎበታል

hatricksport team
hatricksport team 4 months ago
Share
SHARE

በኢትዮጵያ ዋንጫ ሀዋሳ ከተማ በድሬዳዋ ከተማ ሽንፈት ባስተናገደበት ጨዋታ ላይ የቀይ ካርድ የተመለከተው አማካይ ቅጣት ተጥሎበታል።

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን አስተናግደው ሬድዋን ሸነፋ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ተሸንፈው ከውድድሩ ውጪ መሆናቸው ይታወቃል። በጨዋታው ላይ ተሰልፎ መጫወት የቻለው አማካዩ ሽመልስ በቀለ በጨዋታው መሐል ከዕለቱ ዳኛ ዳንኤል ግርማይ ጋር የነበረው የሜዳ ላይ ሰጠገባ ተጫዋቹ ተቀይሮ ከወጣም በኋላ ጉዳዩ ተባብሶ ቀጥሎ ቀጥታ ቀይ ካርድን ተጫዋቹ መመልከቱ ይታወሳል።

ይህንንም ተከትሎ ሪፖርት የቀረበበት ተጫዋቹ በቀጣይ በፕሪምየር ሊጉ ክለቡ በሚያደርጋቸው አራት ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ እንዳይችል መቀጣት የቻለ ሲሆን በተጨማሪም የገንዘብ ቅጣትም እንደተጣለበት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article የፕሪምየር ሊጉ ዳኞች ቅሬታቸው የከረረ መስሏል..?
Next Article ድራማዊ በነበረው ጨዋታ ነገሌ አርሲን አሸናፊ አድርጓል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀዲያ ሆሳዕናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ምክትል አሰልጣኝ ሾመ !

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 5 years ago
ወላይታ ድቻ የህክምና ወጪዬ አልሸፈነልኝም በሚለው ተጨዋቹ ተከሷል
15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድቡ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ይካሄዳሉ !!
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወልድያን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል።
የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ከአስር ድል አልባ ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?