By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የሀዋሳ የዛሬ ቆይታ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋን ባለ ድል አድርጓል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ወልዋሎዜናዎችድሬዳዋ ከተማሲዳማ ቡናየጨዋታ ዘገባሽረ ምድረገነትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀዋሳ የዛሬ ቆይታ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋን ባለ ድል አድርጓል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 4 months ago
Share
SHARE

ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ በተመሳሳይ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል።

ምድረገነት ሽረ 1-2 ሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡናዎች ጥሩ አጀማመር ባደረጉበት የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች በተመስገን በጅሮንድ ያለቀለት ሙከራን ቢያደርጉም ጎል ያስተናገዱት ግን በጉዜ ነበር። 11ኛው ደቂቃ ሽመክት ጉግሳ የግል ጥረት ተጠቅሞ የሰጠውን ኳስ አቤል ማሙሽ በጥሩ አጨራረስ መረብ ላይ አሳርፎ ምድረገነት ሽረን መሪ አድረጓል። ጎል ካስቆጠሩ በኋላ በይበልጥ ከተጋጣሚያቸው በብዙ መልኩ የተሻሉ የነበሩት ሽረዎች በአቤል ማሙሽ እና ዳንኤል ዳርጌ አማካኝነት በድግግሞሽ የመጨረሻው ሜዳ ላይ ጥራት ያላቸውን ኳሶች ቢያገኙም ተጨማሪ ጎል ማድረጉ ላይ ግን እጅግ ደካሞች ሆነው ታይተዋል።

ከዕረፍት መልስ በተሻለ ተነሳሽነት በሽግግር መጫወትን መርጠው የተመለሱት ሲዳማ ቡናዎች ብለስ ናጎ ባደረጋት አደገኛ ክፍሎም ገብረህይወት ከግቡ መስመር ላይ ባወጣት አደገኛ ሙከራ ወደ ተጋጣሚያቸው ሦስተኛ የሜዳ ክፍል ላይ በቀጣዮቹ ደቂቃዎች ቶሎ ቶሎ ሲደርሱ ያስተዋልን ሲሆን 62ኛው ደቂቃ ላይ የአቻነት ጎልን አግኝተዋል። አስቻለው ሙሴ ያሻገረውን ኳስ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን በግንባር ገጭቶ ከመረብ ሲያሳርፍ ከሦስት ደቂቃዎች በኋላ ደግሞ ምድረገነት ሽረዎች በቀይ ተጫዋቾቻቸውን ለማጣት ተገደዋል።

- ማሰታውቂያ -

ክፍሎም ገብረህይወት በሰራው ጥፋት ቢጫ ካርድ ማየቱን ተከትሎ ከዕለቱ ዳኛ ዳንኤል ግርማይ ጋር ያልተገባ ሰጣገባ ውስጥ በመግባቱ በሁለት ቢጫ በቀይ ካርድ ከሜዳ ሊወገድ ችሏል። አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት ጫና ማሳደራቸውን አጠናክረው የቀጠሉት ሲዳማ ቡናዎች 81ኛው ደቂቃ ከመስመር የተሻማን ኳስ ብርሀኑ በቀለ በግንባር ገጭቶ በማስቆጠር በመጨረሻ ሲዳማ ቡና 2ለ1 አሸንፎ ወጥቷል።

ድሬዳዋ ከተማ 2-1 ወልዋሎ አዲግራት ዩ

በዋና ዳኛው ኤፍሬም ደበሌ መሪነት የጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ተመጣጣኝ ፉክክር የታየበት ቢመስልም የቡድኖቹ የማጥቃት ደመ ነብስ ግን በእጅጉ የተደከመ መልክን ቢላበስም በአጋማሹ ከቆመ ኳስ ጎልን ድሬዳዋ ከተማዎች አስቆጥረዋል። 37ኛው ደቂቃ ከማዕዘን ምት አቤል አሰበ ሲያሻማ ያሬድ ታደሰ በግንባር ገጭቶ በማስቆጠር የምስራቁን ክለቡ ቀዳሚ ማድረግ ችሏል።

ከዕረፍት መልስ ተሻሽለው የቀረቡት እና ደጋግመው ማጥቃት ላይ ትኩረት ባደረገ እንቅስቃሴ መጫወት ሲችሉ የነበሩት ወልዋሎች እንደነበራቸው የጨዋታ ብልጫ ጎል ማስቆጠር ባለመቻላቸው ሁለተኛ ጎልን ለማስተናገድ ተገደዋል። 67ኛው ከግራ የተነሳች ኳስን አብዱሰላም የሱፍ በጥልቀት እየነዳ ገብቶ መረብ ላይ በማሳረፍ የቡድኑን የጎል መጠን ወደ ሁለት ከፍ አድርጓል። አጋማሹን በተሻለ ንቃት ቢጀምሩም ጎልን ማስተናገዳቸው ግድ የሆነባቸው ቢጫዎቹ 82ኛው ደቂቃ በዳዊት ገብሩ ጎል ቢያክሉም ከመሸነፍ ሳይድኑ ጨዋታው 2ለ1 በሆነ ውጤት በድሬዳዋ አሸናፊነት ተቋጭቷል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ወላይታ ድቻ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከመቐለ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል የኤሌክትሪክ እና ነገሌ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
Next Article በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ  ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ሲመለስ አርባምንጭ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችሲዳማ ቡናየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህንመቻል

ኢትዮጵያ ቡና በድል ጉዞዉ ሲቀጥል ፤ መቻልም ሲዳማ ቡናን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 2 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ዋልያዎቹ እና ጥቋቁር ከዋክብቶቹ በአምበሎቻቸው ግቦች አቻ ተለያይተዋል
ሎዛ አበራ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ መሆኗ ዛሬ ይረጋገጣል
የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ወደ ስድስተኛ ደረጃ ከፍ ያለበትን ውጤት አስመዝግቧል !!
ዜና ሳይክል | በረኸት ደሳለኝ የቱር ሩዋንዳ የስድስተኛ ዙር ኣሸናፊ ሆነ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?