By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሪፖርት | ሦስት ቀዮች የታዩበት እና ሁለት ክለቦች አሸናፊ የሆኑበት የሀዋሳ ውሎ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችሲዳማ ቡናየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማሽረ ምድረገነት

ሪፖርት | ሦስት ቀዮች የታዩበት እና ሁለት ክለቦች አሸናፊ የሆኑበት የሀዋሳ ውሎ

fitsum Wadu
fitsum Wadu 4 months ago
Share
SHARE

የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተደረጉ ሁለት መርሀግብሮች በሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ባለ ድል አድራጊነት ተቋጭቷል።

ሲዳማ ቡና 2-0 ወላይታ ድቻ

እጅግ በርካታ ደጋፊዎች በታደሙበት እና በፌድራል ዋና ዳኛ ሔኖክ አበበ መሪነት የጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ አጀማመሩ የሲዳማ ቡናን ፈጣን የማጥቃት እንቅስቃሴ እያሳየን ቀጥሎ 4ኛው ደቂቃ ላይ ግን ወላይታ ድቻዎች ተከላካያቸው ናትናኤል ናሲሩ በሜዳው የግራ መስመር አካባቢ የሲዳማ ቡናውን አጥቂ ብለስ ናጎን በክርን በመማታቱ በሁለተኛ ረዳት ዳኛው ሲራጅኑርገን ጥቆማ በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ሊወገድ ችሏል። ጨዋታው ቀጥሎ 10ኛው ደቂቃ ላይ እንደደረሰ ሲዳማዎች ጎልን ማስቆጠር ችለዋል። ብርሀኑ በቀለ ከቀኝ መስመር አቅጣጫ ወደ ውስጥ ያሻገረውን ኳስ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን በግንባር ገጭቶ ከመረብ በማሳረፍ የሲዳማን ደጋፊዎች ያናወጠች ጎል አስቆጥሮ ቡድኑን መሪ ማድረግ ችሏል። ጨዋታው ጎል ከተቆጠረ በኋላ ይበልጥ ከፍ ያሉ ተነሳሽነቶችን ከሰላሳ ደቂቃዎች በኋላ ማሳየት የቻሉት የጦና ንቦቹ በተደጋጋሚ ወደ ጨዋታ ለመመለስ የመጨረሻው ሜዳ ላይ መዳረሻቸውን በማድረግ ብልጫውን ቢይዙም ኳስ እና መረብን ማገናኘቱ ላይ ደካሞች ነበሩ።

ከዕረፍት መልስ የጦና ንቦቹ ፈጣን ሽግግሮችን ሲዳማ ቡናዎች በበኩላቸው ጥንቃቄ ላይ ትኩረት ባደረጉበት ሁለተኛው አጋማሽ በይበልጥ ለሳጥኑ የተጠጋን እንቅስቃሴ ድቻዎች ማሳየት ቢችሉም ጨዋታው ከነበረው ሐይል የቀላቀለ አጨዋወት አኳያ እጅግ የደበዘዙ ፉክክሮች ልናስተውል ችለዋል። ብሩክ ኤልያስ ካገኛት ግልፅ አጋጣሚ ባሻገር እንደነበራቸው ብልጫ ወደ አቻነት መሸጋገር ያልቻሉት ወላይታ ድቻዎች መደበኛው ደቂቃ ተጠናቆ በተሰጠው ጭማሪ አስር ደቂቃ ውስጥ መባቻው ላይ ተቀይሮ የገባው መላኩ አሰፋ ከሳጥን ውጪ አክርሮ መቶ ጎልን በማከል በመጨረሻም ጨዋታው በሲዳማ ቡና 2ለ0 አሸናፊነት ተቋጭቷል።

- ማሰታውቂያ -

ፋሲል ከነማ 1-0 ምድረገነት ሽረ

ምሽቱን የተደረገው እና ብዙም የጎል ሙከራዎች ያልታዩበት የፋሲል ከነማ እና ምድረገነት ሽረ መርሀግብር በመጀመሪያዎቹ ሰላሳ ደቂቃዎች ውስጥ ቶሎ ቶሎ በሚጣሉ ኳሶች መጫወትን መርጠው የተስተዋሉት ፋሲሎች 34ኛው ደቂቃ ላይ ከሳጥኑ የግራ ክፍል ቃልኪዳን ዘላለም ከመረብ ያገናኛት ጎል አፄዎቹን መሪ እንዲሆኑ አድርጋለች። በቀጣዮቹ ደቂቃዎች ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የተለየ የጨዋታ ብልጫን ቡድኖች ለመውሰድ ጥረት ሲያደርጉ አላስተዋልንም።

በሁለተኛው አጋማሽ ምድረገነት ሽረ በአንፃራዊነት የበላይነትን መያዝ የቻሉበት ቢሆንም በተለይ አጥቂዎቹ ዳንኤል ዳርጌ እና አቤል ማሙሽ የሚያገኟቸውን አጋጣሚዎች ወደ ግብነት መቀየሩ ላይ ብዙም ስኬታማ አልነበሩም። በአጋማሹ ከጨዋታው ይልቅ ትኩረት የሳበው ጨዋታው ሊጠናቀቅ ሲቃረብ ሁለት ተጫዋቾች በቀይ ካርድ ከሜዳ የተወገዱበት ነበር። 90ኛው ደቂቃ የፋሲል ከነማው የመስመር ተከላካይ ብሩክ አማኑኤል በሰራው ጥፊት በሁለት ቢጫ ካርድ በቀይ ካርድ የወጣበት እና ከሁለት ደቂቃዎች በኋላ ደግሞ ተቀይሮ የገባው የስሑል ሽረው አማካይ ቢኒያም ላንቃሞ ከዕለቱ የመሐል ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ጋር በፈጠረው ሰጣ ገባ በቀይ ካርድ ከሜዳ የተወገደበት እንዲሁም ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ቡድን አባላት ለጥል የተጋበዙበትን ሂደት የተመለክን ሲሆን ጨዋታው ግን በፋሲል ከነማ 1ለ0 አሸናፊነት የቋጩበት ነበር።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ደግፌ አለሙ የሶስት ጨዋታ እገዳ ሲጣልበት ኢትዮ ኤሌትሪክ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ እያንዳዳቸው የ አምስት ሺ ብር ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
Next Article ጋናዊው ተከላካይ የቅጣት ገንዘብ ላለመክፈል ከመቻል ጋር ተለያየ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማሀምበሪቾ ድራሜ

ፈረሰኞቹ በአዳማ ከተማ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ፤ ሀድያ ሆሳዕና ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 2 years ago
የሎዛ አበራ ሁለት ግቦች የቢርኪርካራ በዓመቱ ያለመሸነፍ ግስጋሴን አስቀጥለዋል
“የፕምየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ጉዟችንን ፋሲል ከነማን በመርታት እናስቀጥላለን” ጌታነህ ከበደ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።
ሪፖርት| ፋሲል ከተማ የሁለተኛ ዙር ጨዋታውን በድል ጀምሯል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?