ሲዳማ ቡና

274 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“አሰልጣኞች የሚፈልጓቸውን ተጨዋቾች በዲ.ኤስ.ቲቪ አይተው እንጂ ሰው ጠይቀው የሚያስፈርሙበት ጊዜ ያለፈ ይመስለኛል” ፈቱዲን ጀማል

  የአሠልጣኝ ዘርአይ ሙሉው ሲዳማ ቡና በፕሪሚየር ሊጉ 8 ጨዋታዎች 3 ጊዜ አሸንፎ 1 ጊዜ አቻ ወጥቶ 4 ጊዜ ተሸንፎ በ10 ነጥቦችና 4...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና የአመቱን የመጀመሪያ ድል አሳካ

  ረፋድ ላይ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን በዳዊት ተፈራ የፍፁም ቅጣት ምት ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፎ የአመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል። በመጀመሪያው አጋማሽ ሲዳማ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በድል ጉዞ ቀጥሏል

  በድንቅ ጉዞ ላይ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች ያደረጓቸውን ሶስት ጨዋታዎች በማሸነፊ የሊጉ መሪነት ላይ ያቆናጠጣቸውን ውጤት በጥቂት ደጋፊዎቻቸው ደማቅ ዝማሬ ታጅበው ሲዳማ ቡናን...

The BiG Interviewሲዳማ ቡናዋልያዎቹየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በዝርክርክነትና በማን አለብኝነት በሚሰሩ ስራዎች የመጫወት እድሌን ተነፍጌያለሁ” መሳይ አያኖ/ሲዳማ ቡና/

“ለሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ጉብዝናዬን በመሠከረ አሰልጣኝ ለዋሊያዎቹ አለመመረጤ ያማል” “በዝርክርክነትና በማን አለብኝነት በሚሰሩ ስራዎች የመጫወት እድሌን ተነፍጌያለሁ” መሳይ አያኖ/ሲዳማ ቡና/ ለተደጋጋሚ ጊዜያት ሀገሩን...

Covid-19ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና በነገው ዕለት ልምምድ ይጀምራሉ !

  ከቀናት በፊት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት በዛሬው ዕለት ውጤቱ ሲደርሳቸው ሁሉም የቡድን አባላት ነፃ መሆናቸው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ዝግጅት እንደሚጀምር ተገለፀ !

በአሰልጣኝ ዘርአያ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ባለፉት ዓመታት በሊጉ ጥንካሬያቸውን ሲያሳዩ ለመጪው የውድድር ዓመት ከወዲሁ ዝግጅት እንደሚጀምሩ ታውቋል ።   ሲዳማ ቡና ጥቅምት...

ሲዳማ ቡናቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የሲዳማ ቡና ቆይታዬ አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ መናገር ባልችልም ልቤ ግን ሲዳማ ቡና ነው ያለው።”ዩሴፍ ዮሐንስ /ሲዳማ ቡና

"የሲዳማ ቡና ቆይታዬ አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ መናገር ባልችልም ልቤ ግን ሲዳማ ቡና ነው ያለው።"  "የሙልጌታ ምህረትን አይነት የጨዋታ ዘይቤ ይዤ ነው መጫወት...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሲዳማ ቡና ታገደ

ከሰአታት በፊት ይፋ በሆነ መረጃ ሲዳማ ቡና ሙጃይድ የተባለው ተጨዋቹ ቀሪ ደመወዝ እስኪከፍል ድረስ ምንም አይነት ግልጋሎት እንደማያገኝ ፌዴሬሽኑ ገልጿል፡፡   የፍትህ አካላቱ...