የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሰበታ ከተማን የአንድ አመት ክፍያ ተመላሽ አለማድረጉ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በ2012 የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሞ ሰበታ ከተማን የተቀላቀለው አሰልጣኙ የ2012...
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን የቀጠረው ሰበታ ከተማ ቢያድግልኝ ኤሊያስን ለማስፈረም መስማማቱ ታውቋል፡፡ ለ2013 ትላንት ልምምዱን በይፋ የጀመረው ሰበታ ልምደ ብዙ ተከላካይ ሲያፈላልግ ቆይቶ...
የክለቡ ፕሬዝዳንትና የሰበታ ከተማ ስፖርት ሃላፊ አቶ ቶሎሳ ዳባ እንደተናገሩት "ወደለምለሚቷና የኢንዱስትሪ ከተማ ወደሆነችው ሰበታ እንኳን ደህና መጣችሁ ክለቡ ዝግጅት አለመጀመሩ ይታወቃልና...
*...አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቦታ ተቀያየሩ * ሰበታዎች የአሰልጣኙን ዕረፍት አቋርጠዋል የሰበታ ከተማ እግርኳስ ክለብ አመራሮች አሰልጣኝ ውበቱ አባተን...
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የተስማማሁት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ነው አለ ..* ሰበታ ከተማም አሰልጣኝ አልመረጥንም ብሏል ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በመስማማቴ ተደስቻለሁ የማውቀው ወደምወደው ክለብ...
አዳማ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ተሳትፎው በርካታ ወጣት ተጨዋቾችን በማፍራት ይታወቃል፤ ከእዚህ ቡድን የሚወጡ ተጨዋቾችም እስከ ብሔራዊ ቡድን ደረጃ በመድረስም ሀገራቸውን እያገለገሉም ይገኛል፤...
ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር የተለያዩት ሰበታ ከተማዎች የተጫዋቾቻቸውን ውል እያራዘሙ ይገኛሉ ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ብቃቱን ሲያሳይ የቆየው አንተነህ ተስፋዬ በሰበታ ቤት...
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ላይ ብቃታቸውን ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ምንተስኖት አሎ ከስሑል ሽሬ ጋር መለያየቱ ታውቋል ፡፡ ምንተስኖት አሎ በተቋረጠው የውድድር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident