በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ሁለቱን አሰልጣኝ ያሰናበቱ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በመቐለ አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ሀድያ ሆሳዕናም ድል አድርጓል። አርባምንጭ ከተማ 0-2 መቐለ 70...
በዛሬው ዕለት አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ያሰናበቱት ምዓም አናብስቱ ጊዜያዊ አሰልጣኛቸው ይፋ ሆኗል። አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን በዛሬው ዕለት ያሰናበቱት መቐለ 70 እንደርታዎች ከቅርብ ጊዜ...
በሊጉ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ በውጤት እጦት የተነሳ ዋና አሰልጣኙን አንስቷል። በፕሪምየር ሊጉ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሰበሰቡት ተጫዋቾች አንፃር...
የአዳማ ቆይታውን በሁለት መርሀግብር ዛሬ የጀመረው የሊጉ መርሀግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕናን በድል አስጀምሯል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 አርባምንጭ ከተማ የአዳማ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ፍቅሩ አለማየሁ (ሸገር ከተማ) : ረቡዕ ኅዳር 17 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ7ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...
በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ጨዋታዎች ምድረገነት ሽረ በድል ሲያሸበርቅ ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ምድረገነት ሽረ ሳምንቱን በሚያሳርገው የዕለቱ...
የሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ያለ ጎል ሲጠናቀቅ የመጨረሻ ደቂቃ ድራማን የነበረው የነገሌ እና አዳማ ጨዋታ በነገሌ አርሲ አሸናፊነት ተጠናቋል። ሲዳማ...
ሁለት መልኮች በነበረው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከወላይታ ድቻ ጋር 2ለ2 ሲለያይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ነገሌ አርሲ ያለ ጎል አጠናቀዋል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident