By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ምድረ ገነት ሽረ ድል ሲቀናው መቐለ ከ ንግድ ባንክ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ከአርባምንጭ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
አርባምንጭ ከተማመቐለ 70 እንደርታሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባሽረ ምድረገነትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ምድረ ገነት ሽረ ድል ሲቀናው መቐለ ከ ንግድ ባንክ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ከአርባምንጭ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

hatricksport team
hatricksport team 3 months ago
Share
SHARE

በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ጨዋታዎች ምድረገነት ሽረ በድል ሲያሸበርቅ ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል።

ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ምድረገነት ሽረ

ሳምንቱን በሚያሳርገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ሲደረግ ድሬዳዋ ከተማን ከምድረ ገነት ሽረ በማገናኘት ጅምሩን አድርጓል። የሽረዎች የበላይነት በይበልጥ በተንፀባረቀበት እና በሽግግር ከመስመር በመነሳት ጥቃትን ለመሰንዘር ከተጋጣሚያቸው በተሻሉበት የመጀመሪያው አጋማሽ በተለይ ሽመክት ጉግሳ ከሁለቱ አጥቂዎች ዳንኤል ዳርጌ እና አቤል ማሙሽ ጋር ልዩ በሆነ አቀራረብ ደጋግመው ወደ ጎል መድረስ የቻሉበት ነበር። 41ኛው ደቂቃ ከሽመክት ጉግሳ ያገኘውን ኳስ ዳንኤል ዳርጌ ከመረብ ቢያሳርፍም የዕለቱ አንደኛ ዳኛ ከጨዋታ ውጪ በሚል ከሻሯት ከአንድ ደቂቃ መልስ የጨዋታው ልዩነት ፈጣሪ ሽመክት የላከለትን ኳስ ከባህርዳር ቡድኑን የተቀላቀለው አቤል ማሙሽ የቡድኑ መሪነት ያረጋገጠች ጎል አክሏል።

በመጀመሪያው አጋማሽ ደጋግመው ጫናን ከሙከራዎች ጋር ሲሰነዝሩ የነበሩት ሽረዎች ከቆሙበት መቀጠል ሲችሉ የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለው ድሬዳዋ የተጫዋቾችን ለውጥ ጭምር በማድረግ ወደ ጨዋታ ለመመለስ ጥረት ቢያደርጉም በመከላከሉ ይሰሯቸው በነበሩ ስህተቶች ጎልን አስተናግደዋል። 65ኛው ደቂቃ ላይ የሽመክት ጉግሳ ድንቅ የማቀበል ጥረት ታክሎበት ዳንኤል ዳርጌ ከመረብ አዋህዶ ጨዋታው በምድረ ገነት ሽረ 2ለ0 አሸናፊነት ተቋጭቷል።

- ማሰታውቂያ -

መቐለ 70 እንደርታ 2-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

መቐለን 70 እንደርታን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገናኝቶ የነበረው ቀጣዩ መርሀግብር በአቻ ውጤት ተቋጭቷል። ኪቲካ ጀማ ከወጣቱ አማካይ በዛብህ ካቲሶ ያገኘውን ኳስ መረብ ላይ አስቀምጦ ቡድኑን መሪ ቢያደርግም ለዕረፍት ጨዋታው ለመውጣት ሲቃረብ ዩጋንዳዊው አጥቂ ሳይመን ወደ ግብ መቶ በሶፎኒያስ ሰይፈ የተመለሰች ኳስን የቀድሞው የንብ አጥቂ ኤፍሬም ሌጋሞ የአቻነት ግብ አድርጓታል።

ከዕረፍት መልስ ንግድ ባንኮች በፈጣን እንቅስቃሴ ወደ ሜዳ መመለስ በቻሉበት ቅፅበት አዲስ ግደይ ከሳይመን ፒተር የተላከለትን ኳስ ወደ ጎልነት ቀይሮ ቡድኑን ወደ 2ለ1 ማሸጋገር ቢችልም 80ኛው ደቂቃ ላይ አሰጋኸኝ ጴጥሮስን በቀይ ካርድ ያጡት መቐለዎች ተጨማሪ ጎልን የሚያስተናግዱ ቢመስሉም በጭማሪው 90+5 ደቂቃ ላይ ሱለይማን ሀሚድ ከቅጣት አሻምቶ በናትናኤል ዳንኤል ተጨርፋ ወደ ጎልነት ተለውጣ በመጨረሻም ጨዋታው 2ለ2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።

ሀድያ ሆሳዕና 1-1 አርባምንጭ ከተማ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እንዲሁም የሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል 1ለ1 መጠናቀቅ ችሏል። የመጀመሪያዎቹ የጨዋታ ደቂቃዎች በተሻለ የማጥቃት ደመ ነብስ ልዩነት ለመፍጠር ጥረት ሲያደርጉ የነበሩት አርባምንጭ ከተማዎች 11ኛው ደቂቃ ከማዕዘን ምት ኤፍሬም ታምራት ያሻረውን ኳስ ታምራት እያሱ በግንባር በመግጨት ያስቆጠራት ጎል አዞዎቹን መሪ መሆን እንዲችሉ አድርጋለች።

ከዕረፍት መልስ የተጫዋች ለውጥን ጭምር በማድረግ ከተመለሱ በኋላ የአርባምንጭ የመጨረሻው ሜዳ ላይ መዋል የቻሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች 84ኛው ደቂቃ ከመስመር የተሻማን ኳስ እዮብ አለማየሁ በግንባር በመግጨት አስቆጥሮ ሀድያ ሆሳዕና 1ለ1 ሆኖ እንዲጨርስ አድርጓል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article ሱራፌል ዳኛቸው ከአሜሪካው ክለብ ጋር ተለያይቷል
Next Article መቐለ 70 እንደርታ ሶስት ጨዋታ በፎርፌ ተሸናፊ እንዲሆን ሲወሰን በተጨማሪም ሀያ ሺ ብር ቅጣት ተጥሎበታል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የዝውውር ዜናዎች

ዝውውር ወልዲያ | ሰለሞን ገብረመድህንና ቢያድግልኝ ኤልያስ ወልድያ ከተማን ተቀላቀሉ።

Mussie Girmay By Mussie Girmay 9 years ago
ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ይገባኛል ሲል ጠየቀ
የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ የመኪና አደጋ ደረሰበት !
ዲሲፕሊን ኮሚቴ ቢጫና ቀይ ካርዶችን የማየት ስልጣኑን ተነጠቀ
ዛሬ የሚመለሱት 11ንዱ የዋሊያዎቹ የልዑካን ቡድን አባላት ታውቀዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?