By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: መቐለ 70 እንደርታ ሶስት ጨዋታ በፎርፌ ተሸናፊ እንዲሆን ሲወሰን በተጨማሪም ሀያ ሺ ብር ቅጣት ተጥሎበታል!!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዲሲፕሊን ውሳኔዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችመቐለ 70 እንደርታ

መቐለ 70 እንደርታ ሶስት ጨዋታ በፎርፌ ተሸናፊ እንዲሆን ሲወሰን በተጨማሪም ሀያ ሺ ብር ቅጣት ተጥሎበታል!!

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 3 months ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፍቅሩ አለማየሁ (ሸገር ከተማ) :  ረቡዕ ኅዳር 17 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ7ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 58 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. አሰጋኸኝ ጴጥሮስ (መቐለ 70 እንደርታ) : ሐሙስ ኅዳር 18 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ7ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 81 ኛ ደቂቃ ላይሆን ብሎ የተጋጣሚ ቡድንን ተጫዋች በክርን በመማታት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።

- ማሰታውቂያ -

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሠ) እና በተቁ 2 መሰረት 4 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3ዐዐዐ /ሶስት ሺህ / እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. መቻል ክለቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ7 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የመቻል ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  • ኦሊዮንዚ ናፊያን
  • አብዱልከሪም ወርቁ
  • ግሩም ሃጎስ
  • ቻላቸው መንበሩ
  • ኮሊን ኮፊ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

4. ሸገር ከተማ ክለቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ7 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሸገር ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  •  አቡሽ ረጋሳ
  • ፍቅሩ አለማየሁ*2
  • ባህሩ ነጋሽ
  • አቤል አየለ
  • ሔኖክ አዱኛ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

5. መቐለ 70 እንደርታ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በነበረው የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ በ2017 የውድድር ዘመን 36ኛ /የመጨረሻ ሳምንት / ጨዋታ በቀይ ካርድ የተወገደውንና 4 ጨዋታ እንዲታገድ የተወሰነበትን ሱሌማን ሃሚድ የተባለ ተጫዋች ያለፉትን 6 ጨዋታዎች አሰልፎ ስለማጫወቱ እና በዚህም የፎርፌ ውጤት ይገባኛል በማለት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክስ ቀርቦበታል።

የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ የቀረበውን ክስ መነሻ በማድረግ ባካሄደው ማጣራት ተጨዋቹ ለመቐለ 70 እንደርታ በ2ኛ ሳምንት ከመቻል፣ በ3ኛ ሳምንት ከድሬዳዋ ከተማ እና በ4ኛ ሳምንት ከሃዋሳ ከተማ በተደረጉት ጨዋታዎች ቅጣቱን ሳይጨርስ ተሰልፎ እንደተጫወተ አረጋግጧል።

ስለሆነም ከለቡ / መቐለ 70 እንደርታ/ ተገቢ ያልሆነ ተጫዋች አሰልፎ በማጫወት ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 5 አንቀጽ 36(ሐ) መሰረት ከ2ኛ እስከ 4ኛ ሳምንት ያሉትን 3 ጨዋታዎች ውጤት ተሰርዞ በፎርፌ ተሸናፊ እንዲሆን (በሶስቱም ጨዋታዎች 0 ነጥብና 3 የግብ እዳ እንዲመዘገብበትና ፡ለተጋጣሚዎቹ መቻል፣ ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ 3 ነጥብና 3 ግብ እንዲመዘገብላቸው/ በተጨምሪም ብር ሃያ ሺህ /20 000/ እንዲከፍል እንዲሁም የቡድን መሪው 6 ወር እንዲታገድ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

6. ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር በነበረው የ7ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ መርሃ ግብር የክለቡ ደጋፊዎች 2/ሁለት/ ወንበር ስለመስበራቸው ሪፖርት ተደርጓል፡፡ ስለሆነም ክለቡ የተሰበሩትን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም የስታድየሙ ባለቤት አሰርቶ የሚያቀርበውን ዋጋ እንዲከፍል ወስኗል፡፡

7. መቐለ 70 እንደርታ ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በነበረው የ7ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ መርሃ ግብር የክለቡ ደጋፊዎች 41/አርባ አንድ/ የስታድየሙን ወንበሮች ስለመስበራቸው  ሪፖርት ተደርጓል። ስለሆነም  ክለቡ  የተሰበሩትን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም የስታድየሙ ባለቤት አሰርቶ የሚያቀርበውን ዋጋ እንዲከፍል ወስኗል፡፡

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ምድረ ገነት ሽረ ድል ሲቀናው መቐለ ከ ንግድ ባንክ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ከአርባምንጭ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
Next Article ሲዳማ ቡና የሊግ መሪነቱን ሲያጠናክር ምድረ ገነት ሽረ እና ኢትዮጵያ ቡናም አሸንፈዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎች

አሰልጣኝ ውበቱ በጅማው ዝግጅት ያረፈዱትን አምሳሉ ጥላሁንና ታፈሰ ሰለሞንን አሰናብተዋል

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 5 years ago
ወላይታ ድቻ የህክምና ወጪዬ አልሸፈነልኝም በሚለው ተጨዋቹ ተከሷል
የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተጫዋቹን ፍፁም ጥላሁንን አስፈርመዋል
ሁለት ክለብ አልባ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰዋል
ድሬዳዋ ከተማ ከናይጄሪያዊው ተጫዋች ጋር በስምምነት ተለያይቷል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?