አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ

56 መጣጥፎች
The BiG Interviewአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

“በመጀመሪያው ተሳትፏችን በኮከብ ግብ አግቢነት በመሸለሜ፣ የራሴንና የሀገሬን ስም በታሪክ መዝገብ በማስፈሬ ተደስቻለሁ” ሎዛ አበራ (የኢት.ንግድ ባንክ)

ደምቃ ማንፀባረቋን የቀጠለችው ሎዛ አበራ "በመጀመሪያው ተሳትፏችን በኮከብ ግብ አግቢነት በመሸለሜ፣ የራሴንና የሀገሬን ስም በታሪክ መዝገብ በማስፈሬ ተደስቻለሁ" ሎዛ አበራ (የኢት.ንግድ ባንክ) ኢትዮጵያ...

LIVESCOREአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ከ አል-ሂላል | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

   አፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ        ፋሲል ከነማ  2     -  FT   2     አል-ሂላል 66'በረከት ደስታ 78'ኦኪኪ አፎላቢ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

“ፋሲል ከነማንም እንደ ብ/ቡድናችን ስነ ልቦና አሸናፊ ልናደርገው ዝግጁ ነን”አስቻለው ታመነ

ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎው ወሳኙን ጨዋታ ከአል ኢላል ጋር ያደርጋል ፋሲል በዚህ ውድድር ቆይታው ከዚህ ቀደም ካስመዘገበው ውጤት በተሻለና ሌሎች የአገራችን...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ለዛሬዉ የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅቱን አጠናቋል !!

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚወክል ሲሆን ለቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ እና ለ2014 ዓመት የሊጉ ፍልሚያ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ዉድድሩን በሁለተኝነት አጠናቀቀ !!

በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በሰነበተው የምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በኬኒያዉ አቻው ቪጋ ክዊንስ ተሸንፎ 2ተኛ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን አዲስ ታሪክ ለመፃፍ የሰዓታት እድሜ ብቻ ቀርቷቸዋል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፍ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በዛሬዉ ዕለት ከቀኑ 10:00 ላይ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በዛሬዉ ዕለት በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተጋጣሚዉን...

The BiG Interviewአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

“ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል”ብርሃኑ ግዛው የባንኮች አሰልጣኝ (ከኬንያ በተለይ ለሀትሪክ)

ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል "የወንዶች ቡድንን የማሰልጠን ሕልምም ፍላጎትም የለኝም፤ ማሰልጠን ሳቆም ጥሩ ገበሬ መሆን ነው ምኞቴ" ብርሃኑ ግዛው የባንኮች አሰልጣኝ (ከኬንያ በተለይ...