የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ጀምረዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተደረጉት ጨዋታዎች ነገሌ...
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ መድን በሊጉ እስከ አሁን በሰበሰባቸው አስራ...
ከአወዛጋቢው የምኞት ደበበ የቀይ ካርድ ቅጣት በኋላ አፄዎቹ ይግባኝ ሊጠይቁ ቢሆንም ውሳኔው ግን ሊፀና ይችላል። በአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚው...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ተመስገን ተስፋዬ (መቐለ 70 እንደርታ) : አርብ ታህሳስ 10 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ጋር ባደረገው የ1ዐኛ ሳምንት እግርኳስ...
በደጋፊው ዘንድ ተደጋጋሚ ቅሬታን እያስተናገዱ የሚገኙት የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ እና ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው። ኢትዮጵያ ቡናን ከተስፋ ቡድኑ አንስቶ በማሰልጠን ከክለቡ ጋር መተዋወቅ የቻለው...
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተፈፅመዋል። ድሬዳዋ ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም ቀዳሚው መርሀግብር በአቻ ውጤት ተቋጭቷል። ድሬዳዋ...
በዛሬው ዕለት አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ያሰናበቱት ምዓም አናብስቱ ጊዜያዊ አሰልጣኛቸው ይፋ ሆኗል። አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን በዛሬው ዕለት ያሰናበቱት መቐለ 70 እንደርታዎች ከቅርብ ጊዜ...
በሊጉ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ በውጤት እጦት የተነሳ ዋና አሰልጣኙን አንስቷል። በፕሪምየር ሊጉ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሰበሰቡት ተጫዋቾች አንፃር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident