By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቡናማዎቹ ከቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ውጤትን ካጡ አሰልጣኛቸውን ያሰናብታሉ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ቡናማዎቹ ከቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ውጤትን ካጡ አሰልጣኛቸውን ያሰናብታሉ

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

በደጋፊው ዘንድ ተደጋጋሚ ቅሬታን እያስተናገዱ የሚገኙት የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ እና ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው።

ኢትዮጵያ ቡናን ከተስፋ ቡድኑ አንስቶ በማሰልጠን ከክለቡ ጋር መተዋወቅ የቻለው ወጣቱ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን በ2017 የውድድር ዘመን ደግሞ የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ረዳት በመሆን በዓመቱ አጋማሽ ላይ ተሹሞ ክለቡን ሲያገለግል መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን በያዝነው የውድድር ዘመን ቡድኑን በዋና አሰልጣኝነት በመረከብ በፕሪምየር ሊጉ ቆይታን እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ቡድኑም ካደረጋቸው አስር የሊግ መርሀግብር ማግኘት ከነበረበት ሰላሳ ነጥብ አራት ተሸንፎ ፣ ሦስት አሸንፎ ፣ በሦስቱ አቻ ወጥቶ አስራ ሁለት ብቻ ይዞ በደረጃ ሰንጠረዡ 13ኛ ላይ መቀመጥ የቻለ ሲሆን ክለቡም በተደጋጋሚ በደጋፊው ተቃውሞን እያስተናገደ ለሚገኘው ወጣቱ አሰልጣኝ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤን የሰጠ ሲሆን ከቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ክለቡ በተከታታይ ድሎችን የማያገኝ ከሆነ ለማሰናበት እንደሚገደድ ተሰምቷል።

ከአሰልጣኝ አብይ በተጨማሪ ጋናዊው ግብ ጠባቂ ዳላንድ ኢብራሂም ፣ ናይጄሪያዊው አማካይ ዲቫይን ዋቹኩዋ ፣ ዩጋንዳዊው አጥቂ ሻባን መሐመድ ፣ ከከፍተኛ ሊጉ ሶዶ ከተማ የፈረመው ግብ ጠባቂው እንዳሻው እሸቴ ፣ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ አላዛር ሳሙኤል ፣ ከአዳማ ከተማ የፈረመው አማካዩ ፉዓድ ኢብራሂም ፣ የተስፋ ቡድኑ ፍሬ የሆነው አጥቂው አማኑኤል አድማሱ እና ሌላኛው አጥቂ በረከት ብርሀኑ ከአቅም በታች በሆነ እንቅስቃሴ ክለቡን እየጎዳችሁ ነው በሚል ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ስምንት ተጫዋቾች ሆነዋል።

ክለቡ በተሰናባቹ ስራ እስኪመጣ ገዛኸኝ ወልዴ ምትክ አዲስ ስራ አስኪያጅ ለመሾም በይፋ የስራ አስኪያጅ ቅጥር ማስታወቂያን ማውጣቱም ይታወሳል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል ሌሎች ጨዋታዎችም በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
Next Article 10ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችወልቂጤ ከተማ

ጀማል ጣሰውና ወልቂጤ ከተማ ተለያዩ…

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 5 years ago
ኮትዲቯር ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋግጣለች !
​ጅማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጠቃላይ  ውድድር ሻምፒዮን ሆነ።
“ቀደም ሲል በእግር ኳስ አንድ ትውልድ ጠፍቷል፤አሁን ያለውን ትውልድ ለማጥፋት የሚንቀሳቀስ የተደራጀ ቡድን አለ” አቶ አስናቀ ደምሴ (የሕግ ባለሙያና የአዲስ አበባ አሰልጣኞች ማህበር ም/ ፕሬዝዳንት)
የሊግ ካምፓኒ ኃላፊዎችና የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ከDSTV ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸው ቅሬታን ፈጥሯል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?