የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
አዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ለተከታታይ 5ኛ ጨዋታ አቻ ሲለያዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ሳይሸናነፉ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ ላይ የተደረጉት ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው ተጠናቀዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ አዲስ አበባ ላይ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አርጩሜውን መዟል….

ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ውጤት ለውጠዋል ያላቸውን ሁለት አርቢትሮችን ሲመልስ ምደባ ውስጥ ያልነበረውን አርቢትር ወደ አዲስ አበባ ጠርቷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቀለ 70 እንደርታ ጋር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ12ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሱልጣን በርሄ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ሰኞ ታህሳስ 20 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግርኳስ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮከቡ ከወራቶች ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ ተመልሷል

እግር ኳስን ከትውልድ አካባቢው መቱ ከጀመረ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ ወሎ ኮምቦልቻ ያሳየው ብቃት ግን ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመጣ አድርጎታል። በጅማ አባጅፋር የጀመረው የሀገሪቱ...

መቻልኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ቡናማዎቹ ጦሩን ሲረቱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓመቱ ለሶስተኛ ጊዜ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና...

ሽረ ምድረገነትነጌሌ አርሲአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ነገሌ አርሲ 19 ነጥብ ላይ የደረሰበትን ድል ሲያስመዘግብ አዳማ ከተማ የውድድር ዘመኑን 5ኛ ድል አሳክቷል

ነገሌ አርሲ እና አዳማ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የሁለተኛ ዕለት የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታዎች ነገሌ አርሲ እና አዳማ...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ወደ ሊጉ መሪነት ሲመለስ ሀድያ ሆሳዕናንም አሸንፏል

ሲዳማ ቡና በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች ሸገርን 2ለ0 በመርታት ወደ ሊጉ መሪነት ሲመለስ ሀድያ ሆሳዕና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሀዋሳ ላይ አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና በሁለት አመት ውል አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

ወደ አርባምንጭ ከተማ ሊያመሩ ከጫፍ ደርሰው የነበሩት አሰልጣኝ መዳረሻው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል። በያዝነው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ባስመዘገው ውጤት የተነሳ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን...