By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ12ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ12ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 months ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ሱልጣን በርሄ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ሰኞ ታህሳስ 20 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 33 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. ቢኒያም ካሣሁን (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) : ረቡዕ ታህሳስ 22 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 73 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. ሬድዋን ሸረፉ(ድሬደዋ ከተማ) በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።

- ማሰታውቂያ -
  • ድሬደዋ ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
  • ድሬደዋ ከተማ-ሲዳማ ቡና
  • ድሬደዋ ከተማ-አዳማ ከተማ
  • ድሬደዋ ከተማ-ነገሌ አርሲ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

4. ንጋቱ ገ/ ስላሴ(ኢትዮጵያ መድን ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።

  • ባህርዳር ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
  • ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ሃዋሳ ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
  • ኢትዮጵያ መድን-ሲዳማ ቡና
  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ኢትዮጵያ መድን

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

5. ፋሲል ከነማ ክለቡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 50 የስታዲየሙን ወንበሮች ስለመሰባበራቸውና መንቀላቸው ሪፖርት ተደርጓል።
ስለሆነም ክለቡ ወንበሮቹን እንዲያሰራ ወይም የስታድየሙ ባለቤት አሰርቶ የሚያቀርበውን ዋጋ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

6. ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ አዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ ከዕረፍት መልስ ጨዋታው 5 ደቂቃ ዘግይቶ ለመጀመሩ ምክኒያት ስለመሆኑ
ሪፖርት ተደርጓል፡፡
ስለሆነም ክለቡ ላጠፋው ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነስርዓት የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀጽ 13 ንዑስ አንቀጽ 13.2 በተራ ቁ. 17 እና 18 መሰረት ብር 15000/ አስራ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
7. ናትናኤል ሰለሞን ( ነገሌ አርሲ ) ክለቡ ከ ድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ ግብ ካስቆጠረ በኋላ ሀይማኖታዊ መልዕክት ያለው ምስል ከካልሲ ውስጥ በማውጣት ለካሜራ/ለተመልካች ስለማሳየቱ ሪፖርት ተደርጓል።
ስለሆነም ተጫዋቹ ላጠፋው ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነስርዓት የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ 9.2 በተራ ቁ. 5 እና 6 መሰረት ተጫዋቹ ብር 3000/ሶስት ሺህ/ እንዲሁም ክለቡ ብር 10000 /አስር ሺህ /እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮከቡ ከወራቶች ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ ተመልሷል
Next Article ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አርጩሜውን መዟል….

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎች

ዋልያዎቹ ሴራሊዮንን በማሸነፍ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ፉክክር ተመልሰዋል።

Muluken Tesfaye By Muluken Tesfaye 8 years ago
ሪፖርት | ደደቢት በፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ድሉን መቐለ ከተማ ላይ ተቀዳጅቷል
የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አርቢትሮች ላይ የቅጣት በትሩን አሳርፏል
ፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል!
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጭ በማሸነፍ ጣፋጭ 3ነጥብ ማግኘት ችሏል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?