ሊግ ካምፓኒ ስለ ሶስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መረጃ የለኝም አለ መረጃዎች ከወልዋሎ አዲግራት ውጪ ስሁል ሽረና መቐለ 70 እንደርታ እንደሚካፈሉ ያሳያሉ የትግራይ ክለቦች...
በአሁን ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር እና ዲ ኤስ ቲቪ መካከል ይፋዊ ስምምነትን አስመልክቶ መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል ። የዝግጅቱን...
በደብረዘይት ቢሾፍቱ ልምምዳቸውን እያካሄዱ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ማላዊ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ለማወቅ ተችሏል ፡፡ ፈረሰኞቹ ማላዊውን ሮቢን ንጋላንዴ ጁኒየርን እንዳስፈረሙ ሲታወቅ...
“ቤተሰብ ሲጨነቅ መምጣት ፈለግን እንጂ በመቐለ ስጋት አልነበረብንም” “በዚህ ጦርነት አንድም ሰው መሞት የለበትም ብዬ አምናለሁ” አሚን ነስሩ /መቐለ 70 እንደርታ/ ተወልዶ ያደገው...
ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ዲ ኤስ ቲቪና የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ የውል ስምምነታቸውን የፊታችን አርብ በሸራተን አዲስ ይፈራረማሉ፡፡ አርብ ከቀኑ 11.30 የሚካሄደው...
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን የቀጠረው ሰበታ ከተማ ቢያድግልኝ ኤሊያስን ለማስፈረም መስማማቱ ታውቋል፡፡ ለ2013 ትላንት ልምምዱን በይፋ የጀመረው ሰበታ ልምደ ብዙ ተከላካይ ሲያፈላልግ ቆይቶ...
ቅዱስ ጊዮርጊስን ለሶስት ዓመታት ለማሰልጠን በቅርቡ ፊርማቸውን ያኖሩት ጀርመናዊው አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ በሀገሪቱ ውስጥ ያለው ሁኔታ ስላሳሰበኝና ቤተሰቦቼም በሁኔታው ግራ ስለተጋቡ በሚል...
ሊግ ካምፓኒው የዲኤስ ቲቪ ምላሽን እየጠበቀ ነው የኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግን ለቀጣዮቹ 5 አመታት ስፖንሰር ያደረገው ትልቁ የሚዲያ ተቋም ዲ.ኤስ.ቲቪ 16ቱም የሊጉ ክለቦች የህዝብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident