የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

248 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ተጨዋቾቼ ለውጥ ቢኖራቸውም ከ7 ወራት በፊት ወደነበሩበት አቋም አሁንም አልተመለሱም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

ዋልያዎቹ ለወሳኙ ጨዋታ የፊታችን ሰኞ ወደ ኒጀር ያቀናሉ “ተጨዋቾቼ ለውጥ ቢኖራቸውም ከ7 ወራት በፊት ወደነበሩበት አቋም አሁንም አልተመለሱም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ከምንተስኖት አሎ...

The BiG Interviewቅዱስ ጊዮርጊስዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“አሰልጣኝ ውበቱ መርጦኝ ካላየኝ መጀመሪያውኑ ባይጠራኝ ይሻል ነበር”ደስታ ደሙ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

“አሰልጣኝ ውበቱ መርጦኝ ካላየኝ መጀመሪያውኑ ባይጠራኝ ይሻል ነበር” “የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛቻ የኢትዮጲያውያንን አንድነት የሚያጠናክር ይመስለኛል” ደስታ ደሙ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ የእግር ኳስ ህይወቱ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ አሰላለፍ !

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሱዳን አቻውን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ የሚከተለውን ይመስላል ። ተክለማርያም ሻንቆ ሽመክት ጉግሳ ፣ አስቻለው ታመነ ፣ ያሬድ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አቡበከር ነስሩ ወደ ቋሚ አሰላለፍ ተመልሷል !

  ከሰዓታት በኋላ በሚጀምረው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ባጋጠመው መጠነኛ ጉዳት ያለፉት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያመለጡት የፊት መስመር አጥቂ አቡበከር ነስሩ ወደ ቋሚ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ ጋዜጣዊ መግለጫ !

  • የሱዳኑ ጨዋታ ከ ዛምቢያው ጨዋታ እንደሚለይ አሰልጣኙ ተናግረዋል፡፡ • በነገው ጨዋታ የቡድኑን 70 ወይም 80 በመቶ ቡድናችንን የምንለይበት ይሆናል፡፡ ሙጂብ ቃሲም...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከ 20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኮቪድ ውጤት !

  ከመጪው ህዳር 13 እስከ 27 ድረስ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች ቡድን የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትላንትናው ዕለት ለ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ ልምምድ የዛሬ ውሎ !

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በዛሬው ዕለትም ልምምዳቸውን ሲሰሩ ለሁለተኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ስታዲየም መስራታቸውን ለማወቅ ተችሏል ፡፡ በዛሬው...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ተስፈኛው ሰመረ ሀፍታይ ስለ ሀገራዊው ጥሪ ይናገራል !

  የዋልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የመስመር ተጫዋች ሰመረ ሀፍታይ ለወጣቶች ዕድል መስጠት በማይታማው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስር ደምቀው መውጣት ከቻሉ ወጣት ተጫዎቾች መካከል ቀዳሚው...