የዋልያዎቹ አሰላለፍ !

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሱዳን አቻውን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ የሚከተለውን ይመስላል ።

ተክለማርያም ሻንቆ

ሽመክት ጉግሳ ፣ አስቻለው ታመነ ፣ ያሬድ ባየህ ፣ ረመዳን የሱፍ

አማኑኤል ዮሐንስ ፣ መሱዑድ መሀመድ ፣ ሽመልስ በቀለ

አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ አቡበክር ነስሩ

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor