አቡበከር ነስሩ ወደ ቋሚ አሰላለፍ ተመልሷል !
ከሰዓታት በኋላ በሚጀምረው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ባጋጠመው መጠነኛ ጉዳት ያለፉት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያመለጡት የፊት መስመር አጥቂ አቡበከር ነስሩ ወደ ቋሚ አሰላለፍ መግባቱ ለማወቅ ተችሏል ።
ከ አቡበከር ነስሩ በተጨማሪ ከቀናት በፊት ከ ግብፅ ቡድኑን መቀላቀል የቻለው ሽመልስ በቀለ በቋሚነት ጨዋታውን እንደሚያደርግ ባገኘነው የቋሚ አሰላለፍ ለማወቅ ችለናል ።