የሱዳን ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል !

 

በነገው ዕለት ከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የሱዳን ብሔራዊ ቡድን በምሳ ሰዓት አዲስ አበባ መድረሳቸው ታውቋል ፡፡

የአቋም መፈተሻው ጨዋታ በነገው ዕለት ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ጨዋታቸውን የሚየደርጉ ይሆናል ፡፡


የሱዳን ብሔራዊ ቡድን ከ ጋና አቻቸው ጋር ጠንከር ያለ የአፍሪካ ዋንጫ የደረሶ መልስ ጨዋታቸውን ከሳምንታት በኋላ ያካሂዳሉ ፡፡

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor