አሠልጣኝ ካሊድ መሃመድ ወደ ቡታጅራ አቅንቷል

 

አሰልጣኝ አስራት አባተ የዋሊያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ መሆኑን ተከትሎ ክፍት የነበረው የቡታጅራ የአሰልጣኝነት መንበርን አሰልጣኝ ካሊድ መሃመድ ተረክቦታል፡፡

አሰልጣኙ ኢትዮጲያ ቡና ዳሽን ቢራ ኢትዮጲያ መድንና ሀላባ ከተማን ያሰለጠነ ሲሆን በ2013 ደግሞ የከፍተኛ ሊጉን ቡታጅራ ከተማን ለማሰልጠን መስማማቱን ከደቂቃዎች በፊት የደረሠኝ መረጃ ያስረዳል፡፡

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team