የዋልያዎቹ ጋዜጣዊ መግለጫ !

 

• የሱዳኑ ጨዋታ ከ ዛምቢያው ጨዋታ እንደሚለይ አሰልጣኙ ተናግረዋል፡፡

• በነገው ጨዋታ የቡድኑን 70 ወይም 80 በመቶ ቡድናችንን የምንለይበት ይሆናል፡፡

ሙጂብ ቃሲም እና ሱራፌል ዳኛቸው ከጉዳታቸው ጋር ናቸው ፣ ጉዳት ላይ የነበረው አማኑኤል ዮሀንስ እና አቡበከር ናስር ተሽሏቸው ተቀላቅለውናል፡፡

• ሰኞ ወደ ኒጀር እንጓዛለን 26 ቡድን ነው የያዝነው የምንጓዘው ግን 23 በመሆኑ 3ቱ ይቀነሳሉ ያም ሆኖ የሚቀነሱትም ግን የቡድናችን አባል ሆነው ይቀጥላሉ ።

•የካፍ አካዳሚ እንደሆቴል ምቹ አይደለም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደመሆኑ ተጨዋቾቹ እሱን መታገላቸው በራሱ ያስመሰግናቸዋል ።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport