አዲስ አበባ እና አዳማ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ 0ለ0 ተቋጭተዋል። ባህርዳር ከተማ 0-0 መቐለ 70 እንደርታ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ሁለቱን ቡድኖች...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሄኖክ አርፊጮ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ14ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 72 ኛ ደቂቃ...
በሦስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አዘጋጅነት ለሚደረገው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በአህጉሪቱ የሚገኙ ዝቅተኛ ሀገራት የሚገናኙበት የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ነገ ይፋ ይሆናል። ካፍ ከቀጣዩ...
ፋሲል ከነማ በኢትዮጵያ ቡና የተሸነፍኩት አግባብነት የለውም በሚል ያቀረበው ቅሬታ ውድቅ ሆኗል። ፋሲል ከነማ ከሁለት ቀናት በፊት ቅዳሜ 10 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም...
ፋሲል የመጀመሪያ ሽንፈቱን በኢትዮጵያ ቡና ሲያስተናግድ የጣና ሞገዶቹ እና መድን ድል አድርገዋል። መቻል 1-2 ባህርዳር ከተማ የጣናውን ሞገድ ከ ጦሩ ያገናኘው የሳምንቱ የሁለተኛ...
ፋሲል ከነማ በአሰልጣኙ ዮሀንስ ሳህሌ የዋሊያዎቹ ቅጥር ዙሪያ መረጃ አልነበረኝም ሲል ቅሬታውን አሰማ። ከክለቡ ውስጥ አዋቂ በተሰማ መረጃ አሰልጣኙ ለዋሊያዎቹ መመረጡን ክለቡ የሰማው...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሽመልስ በቀለ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሐይቆቹ ድል ሲቀናቸው ድሬዳዋ ከ ኤሌክትሪክ ፣ መቐለ ከ ሸገር በተመሳሳይ...
በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያው አመት ቆይታው ክስተት የሆነውን ቡድን ያሳየን አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ (በረከት) ማነው ? ተወልዶ ያደገው አዳሚ ቱሉ በምትባል ከዝዋይ (ባቱ ከተማ)...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident