By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ስሙ እንዲነሳ የማይፈልግ የነበረው ጭምቱ እና ክስተቱ አሰልጣኝ..!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችነጌሌ አርሲ

ስሙ እንዲነሳ የማይፈልግ የነበረው ጭምቱ እና ክስተቱ አሰልጣኝ..!

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያው አመት ቆይታው ክስተት የሆነውን ቡድን ያሳየን አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ (በረከት) ማነው ?

ተወልዶ ያደገው አዳሚ ቱሉ በምትባል ከዝዋይ (ባቱ ከተማ) ሰባት ኪሎ ሜትሮችን ብቻ ርቃ በምትገኘው ትንሽዬ ከተማ ውስጥ ነው። በትልቅ ደረጃ እግር ኳስን የመጫወት በለስ ባይቀናውም በትውልድ አካባቢው በሰፈር እና በትምህርት ቤት ውድድሮች ላይ ግን በመጫወት የልጅነት ጊዜውን አጣጥሞ አሳልፏል። በይበልጥ ለስልጠና ተሰጦ እንዳለው ገና በወጣትነት ዕድሜው በጊዜ መግባት የቻለው ጭምቱ ሰው ከሰፈር የጀመረው የማሰልጠን መንገድ ዝዋይ ላይ በአንድ ወቅት አነጋጋሪ የነበረውን ሼር ኢትዮጵያን ከአስር አመት በፊት ይዞ በማሰልጠን የክለብ ህይወትን በመቀላቀል ራሱን ከፍ ባለ የአሰልጣኝነት መንበር ላይ እንዲያስቀምጥ ሆነ ከዝዋይ (ባቱ ከተማ) መነሻቸውን የሚያደርጉ እግር ኳስ ተጫዋቾች በዕርሱ የስልጠና መንገድ እያለፉ ስማቸውን በጉልህ ማፃፍ ሲችሉ ብዙም ስሙ ሲነሳ የማይሰማ የነበረው ወጣቱ አሰልጣኝ ረጅም አመታትን ካሳለፈበት እና ራሱንም በደንብ ካበቃበት ባቱ ከተማ ክለብ የአሰልጣኝ በሽር አብደላን ወደ ሸገር ከተማ ማምራትን ተከትሎ በ2017 የውድድር ዘመን ነገሌን አርሲን በከፍተኛ ሊጉ በመረከብ ራሱን ለብዙሀኑ ከወርሀ መስከረም ጀምሮ መግለጥ ጀመረ።

በባቱ የአሰልጣኝነት ቆይታውን መረጃ ፍለጋን በምደውልባቸው ጊዜያቶች ሁሉ በዜናዎች ውስጥ ስሙ እንዲነሳ የማይፈልገው ቱሉ ደስታ አብዛኞቹ በረከት እያሉ መጥራት የሚቀላቸው ወጣቱ አሰልጣኝ እነሆ ጊዜው ደረሰ እና ነገሌ አርሲን በያዘበት አመት በከፍተኛ ሊጉ ደምቆ ምድቡን በበላይነት አጠናቆ ወደ ሀገሪቱ ትልቁ ሊጉ ከማሳደግ በዘለለ በአሸናፊ አሸናፊዎች ዋንጫ ሸገርን በመርታት በሁለት ዋንጫዎች ከነገሌ ጎን ለጎን ቱሉ የሚለውን ስምንም እንካቹ ለማለት በቅቷል።

ነገሌ አርሲን ባደገበት የመጀመሪያው አመት ወጣት ተጫዋቾችን ልምድ ካላቸው ጋር በማጣመር በሊጉ ክስተት የሆነ ቡድንን ማሳየት የቻለው የሊጉ አዲሱ ሰው ነገሌ ካደረጋቸው አስራ አራት ጨዋታዎች ሰባት አሸንፎ ፣ አራት አቻ ወጥቶ ሦስት ብቻ ሽንፈት ገጥሞት ፤ አስራ ስድስት ጎል አግብቶ ፣ ዘጠኝ ገብቶበት ፣ ሰባት ንፁህ ጎሎችን በመያዝ 25 ነጥቦችን ይዞ ከመሪው ሲዳማ ቡና በሦስት ነጥብ ዝቅ ብሎ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥም ሲችል የዚህ ክስተት ሰው አበርክቶ ቀላል የሚባል አይደለም።

- ማሰታውቂያ -

እንደ ከቤ ብዙነህ ፣ አለኝታ ማርቆስ ፣ ገብረመስቀል ዱባለ ፣ ምስጋናው መላኩ ፣ ቦና ቦካ ፣ ርሆቦት ሰለሎ ፣ ዘሩባቤል ሞላ እና ሌሎች አዳዲስ ፊቶችን ለሊጉ ያስተዋወቀን አሰልጣኙ ልምድ ካላቸው ዳዊት ተፈራ ፣ ሀቢብ ከማል እና በረከት ወልዴን ከመሰሉ ተጫዋቾች ጋር አዋህዶ ከፍ ባለ የማጥቃት ደመ ነብስ ለቡድኖች ስጋት የሆነ አቀራረብን በመገንባት ያ ጭምቱ ስሙም እንዲጠራ የማይፈልግ የነበረው አሰልጣኝ ዛሬ ግን ጊዜው ደርሶ በስራው እነሆ ስሜ ብሎ አስተዋውቆናል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ነገሌ አርሲ ማስገረሙን ሲቀጥል ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
Next Article ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችአርባምንጭ ከተማ

አዞዎቹ የሶስት ተጨዋቾቹን ውል ለማራዘም ተስማሙ !

fitsum Wadu By fitsum Wadu 7 months ago
“የአለም ዋንጫ ምድብ ድልድል ጠንካራ ስራ እንድንሰራ የጠቆመ ነው” ኢንስትራክተር አብርሀም መብራህቱ
የፋሲሉ ባህርዳር ከተማ ቡድን ወጥነት የለውም ብለው አስተያየት የሚሰጡት በራሳቸው ዱካ ውስጥ ሆነው ቢሆንም አሴተያየቱን አከብራለሁ
ከ23 አመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና በኢትዮጵያና በኤርትራ ጨዋታ ዛሬ በይፋ ይጀመራል
“ለኢትዮጵያ ቡና መጫወትና በካሳዬ አራጌ መሰልጠን መቻል የተለየ ደስታን ይሰጥሃል”ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን /ችምስ/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?